እና አንቀሳቃሽ

ሎጂክ ሁለት መግለጫዎችን ይቀላቅላል

አገባብ:


ውጤት = መግለጫ1 እና መግለጫ2

ደንቦች:

ውጤት: ማንኛውም የ ሂሳብ ተለዋዋጭ ውጤት መቀላቀያውን የሚመዘግብ

መግለጫ1, መግለጫ2: እርስዎ መቀላቀል የሚፈልጉት ማንኛውም መግለጫ

የ ቡልያን መግለጫ የ ተቀላቀለ ከ እና ጋር ብቻ ይመልሳል ዋጋ እውነት የ ሁለቱም መግለጫዎች ምርመራ ከሆነ እውነት :

እውነት እና እውነት ይመልሳል እውነት ለ ሁሉም ሌሎች መቀላቀያ ውጤቱ ሀሰት ነው

የ አና አንቀሳቃሽ እንዲሁም ይፈጽማል የ bitwise ማነፃፀሪያ ለ ተመሳሳይ bits ቦታዎች በ ሂሳብ መግለጫዎች ውስጥ

ለምሳሌ:


Sub ExampleAnd
Dim A As Variant, B As Variant, C As Variant, D As Variant
Dim vVarOut As Variant
    A = 10: B = 8: C = 6: D = Null
    vVarOut = A > B And B > C ' returns -1
    vVarOut = B > A And B > C ' returns 0
    vVarOut = A > B And B > D ' returns 0
    vVarOut = (B > D And B > A) ' returns 0
    vVarOut = B And A ' returns 8 due to the bitwise And combination of both arguments
End Sub

Please support us!