Logical Operators
የሚቀጥሉት የ ሎጂካል አንቀሳቃሾች የ ተደገፉ ናቸው በ LibreOffice Basic.
የ ሎጂካል አንቀሳቃሾች ይቀላቅላሉ (bitwise) የ ሁለት መግለጫዎች ይዞታ ወይንም ተላዋዋጮች: ለምሳሌ: የ ተወሰኑ ቢትስ ተሰናድተው ወይንም አልተሰናዱ እንደሆን ለ መሞከር
የ ሎጂክ እኩልነት ማስሊያ ለ ሁለት መግለጫዎች
የ ሎጂክ መፈጸሚያ በ ሁለት መግለጫዎች ላይ መስሪያ
መግለጫውን ባዶ ያደርጋል በ መገልበጥ የ ቢት ዋጋዎችን
የ ሎጂካል ወይንም መለያያ በ ሁለት መግለጫዎች ላይ መፈጸሚያ
የ ሎጂክ መከልከያ-ወይንም መቀላቀያ በ ሁለት መግለጫዎች ላይ መስሪያ