LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ስህተት ኮድ ይመልሳል የ ተፈጠረውን ስህተት የሚለይ ፕሮግራም በሚፈጸም ጊዜ
Err
ኢንቲጀር
የ ስህተት መስመር ቁጥር ማሳያ ተግባር ይጠቀማል የ ስህተት-አያያዝ አሰራር ለ መወሰን ስህተት እና ማረሚያ ተግባር
Sub ExampleError
በ ስህተት ላይ መሄጃ ወደ ስህተት መያዣ REM የ ስህተት መያዣ ማሰናጃ
Dim iVar as Integer
Dim sVar As String
REM ስህተት ተፈጥሯል በ ምንም-ያልነበረ ፋይል ምክንያት
iVar = Freefile
Open "\file9879.txt" for Input as #iVar
Line Input #iVar, sVar
Close #iVar
Exit Sub
ErrorHandler:
MsgBox "Error " & Err & ": " & Error$ + chr(13) + "At line : " + Erl + chr(13) + Now , 16 ,"an error occurred"
End Sub