LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ መስመ ቁጥር ይመልሳል ስህተት በሚፈጠር ጊዜ ፕሮራም ሲፈጸም
Erl
ኢንቲጀር
የ ስህተት መስመር ቁጥር ማሳያ ተግባር የ መስመር ቁጥር ይመልሳል: እና የ መስመር ምልክት አይደለም
Sub ExampleError
በ ስህተት ላይ መሄጃ ወደ ስህተት መያዣ ' የ ስህተት መያዣ ማሰናጃ
Dim iVar As Integer
Dim sVar As String
' ስህተት የ ተፈጠረው ምንም-ባልነበረ ፋይል ነው
iVar = Freefile
Open "\file9879.txt" For Input As #iVar
Line Input #iVar, sVar
Close #iVar
Exit Sub
ErrorHandler:
MsgBox "Error " & err & ": " & Error$ + chr(13) + "In Line : " + Erl + chr(13) + Now , 16 ,"An error occurred"
End Sub