የ ሰአት አረፍተ ነገር

ይህ ተግባር የሚመልሰው የ ስርአቱን ጊዜ እንደ ሀረግ ነው በ አቀራረብ "ሰሰ:ደደ:ሰሰ".

አገባብ:


Time

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ አዲስ ጊዜ የያዘ በ አቀራረብ "ሰሰ:ደደ:ሰሰ" ውስጥ

ለምሳሌ:


Sub ExampleTime
    MsgBox Time,0,"The time is"
End Sub

Please support us!