የ ሰአት ዋጋ ተግባር

የ ተከታታይ ጊዜ ዋጋ ማስሊያ ከ ተወሰነ ሰአት: ደቂቃ: እና ሰከንድ - ደንቦች የ ታለፉ እንደ ሀረጎች - ጊዜ የሚወክል እንደ ነጠላ የ ቁጥር ዋጋ: ይህን ዋጋ መጠቀም ይችላሉ በ ጊዜዎች መካከል ልዩነቶችን ለማስላት

አገባብ:


የ ሰአት ዋጋ ተግባር (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)

ይመልሳል ዋጋ:

ቀን

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ ጊዜ የያዘ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን በ አቀራረብ "ሰሰ:ደደ:ሰሰ" ውስጥ

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ጊዜ ተግባር ለ መቀየር ማንኛውንም ጊዜ ወደ ነጠላ ዋጋ እርስዎ መጠቀም የሚችሉት የ ጊዜ ልዩነቶች ለማስላት

ይህ የ ጊዜ ዋጋ ተግባር የ ተለያየ አይነት ይመልሳል በ ተለያየ አይነት 7 (ቀን), እና ያስቀምጣል ይህን ዋጋ በ ውስጥ እንደ ድርብ-ትክክለኛነት ቁጥር በ 0 እና በ 0.9999999999. መካከል

ተቃራኒ ለ ተከታታይ ቀን ወይንም ለ ቀን ዋጋተግባር: የ ተከታታይ ቀን ዋጋዎች ውጤት ከ አንፃራዊ ቀኖች ውስጥ የ ተወሰነ ቀን: እርስዎ ማስላት ይችላሉ በ ዋጋዎች የሚመለሰውን የ ጊዜ ዋጋ ተግባር: ነገር ግን መመርመር አይችሉም

በ ተከታታይ ጊዜ ተግባር ውስጥ: እርስዎ ማሳለፍ ይችላሉ እያንዳንዱን ደንቦች (ሰአት: ደቂቃ: ሰከንድ) እንደ የ ተለዩ የ ሂሳብ መግለጫዎች: ለ ጊዜ ዋጋ ተግባር: ነገር ግን እርስዎ ማሳለፍ ይችላሉ ሀረግ እንደ ደንብ ጊዜ የያዘውን

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

13 የ ዳታ አይነት አለመስማማት

ለምሳሌ:


Sub ExampleTimerValue
Dim daDT As Date
Dim a1, b1, c1, a2, b2, c2 As String
    a1 = "start time"
    b1 = "end time"
    c1 = "total time"
    a2 = "8:34"
    b2 = "18:12"
    daDT = TimeValue(b2) - TimeValue(a2)
    c2 = a1 & ": " & a2 & chr(13)
    c2 = c2 & b1 & ": " & b2 & chr(13)
    c2 = c2 & c1 & ": " & trim(Str(Hour(daDT))) & ":" & trim(Str(Minute(daDT))) & ":" & trim(Str(Second(daDT)))
    MsgBox c2
End Sub

Please support us!