የ ተከታታይ ሰአት ተግባር

የ ተከታታይ ጊዜ ዋጋ ማስሊያ ለ ተወሰነ ሰአት: ደቂቃ: እና ሰከንድ ደንብ በ ቁጥር ዋጋ ውስጥ ያለፉ: እርስዎ ከዛ በኋላ ይህን ዋጋ መጠቀም ይችላሉ በ ሁለት ጊዜዎች መከካል ልዩነቶችን ለ ማስላት

አገባብ:


ተከታታይ ጊዜ (ሰአት: ደቂቃ: ሰከንድ)

ይመልሳል ዋጋ:

ቀን

ደንቦች:

ሰአት: ማንኛውም የ ኢንቲጀር መግለጫ የሚያሳየው ሰአት የ ተጠቀመውን ጊዜ ነው ለ መወሰን የ ተከታታይ ጊዜ ዋጋ: ዋጋ ያላቸው ዋጋዎች ከ: 0-23. ነው

ደቂቃ: ማንኛውም የ ኢንቲጀር መግለጫ የሚያሳየው ደቂቃ የ ተጠቀመውን የ ተወሰነውን ጊዜ ነው ለ መወሰን የ ተከታታይ ጊዜ ዋጋ: ባጠቃላይ ዋጋዎች ይጠቀሙ በ 0 እና 59. መካከል: ነገር ግን እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ዋጋዎች ከዚህ መጠን ውጪ የሚውሉ: የ ደቂቆች ቁጥር ተጽእኖ ይፈጥራል በ ሰአት ዋጋዎች ላይ

ሰከንድ: ማንኛውም የ ኢንቲጀር መግለጫ የሚያሳየው ሰከንድ የ ተጠቀመውን የ ተወሰነውን ጊዜ ነው ለ መወሰን የ ተከታታይ ጊዜ ዋጋ: ባጠቃላይ ዋጋዎች ይጠቀሙ በ 0 እና 59. መካከል: ነገር ግን እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ዋጋዎች ከዚህ መጠን ውጪ የሚውሉ: የ ሰከንድ ቁጥር ተጽእኖ ይፈጥራል በ ደቂቃ ዋጋዎች ላይ

ምሳሌዎች:

12, -5, 45 ተመሳሳይ ነው ከ 11, 55, 45

12, 61, 45 ተመሳሳይ ነው ከ 13, 2, 45

12, 20, -2 ተመሳሳይ ነው ከ 12, 19, 58

12, 20, 63 ተመሳሳይ ነው ከ 12, 21, 4

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ተከታታይ ጊዜ ተግባር ለ መቀየር ማንኛውንም ጊዜ ወደ ነጠላ ዋጋ እርስዎ መጠቀም የሚችሉት የ ጊዜ ልዩነቶች ለማስላት

የ ተከታታይ ጊዜ ተግባር ይመልሳል የ ተለየ አይነት በ ተለየ አይነት በ 7 (ቀን) ውስጥ: ይህ ዋጋ ይቀመጣል በ ድርብ-ትክክለኛነት ቁጥር በ 0 እና 0.9999999999 መካከል: እንደ ተቃወሙት በ ተከታታይ ቀን ወይንም በ ተከታታይ ቀን ተግባር ውስጥ: የ ተከታታይ ቀን ዋጋዎች የሚሰሉት እንደ ቀን አንፃር ነው ለ ተወሰነ ቀን: እርስዎ ማስላት ይችላሉ በ ተመለሱ ዋጋዎች በ ተከታታይ ጊዜ ተግባር ውስጥ: ነገር ግን እርስዎ መመርመር አይችሉም

በ ጊዜ ዋጋ ተግባር ውስጥ: እርስዎ ማለፍ ይችላሉ ሀረግ እንደ ድንብ ጊዜ የያዘ: ለ ተከታታይ ጊዜ ተግባር: ነገር ግን እርስዎ ማለፍ ይችላሉ እያንዳንዱን ደንቦች (ሰአት: ደቂቃ: ሰከንድ) እንደ የ ተለየ የ ሂሳብ መግለጫ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleTimeSerial
Dim dDate As Double, sDate As String
    dDate = TimeSerial(8,30,15)
    sDate = TimeSerial(8,30,15)
    MsgBox dDate,64,"Time as a number"
    MsgBox sDate,64,"Formatted time"
End Sub

Please support us!