የ ደቂቃ ተግባር

ደቂቃ ይመልሳል ከ ሰአት ውስጥ ተመሳሳዩን በ ተከታታይ ጊዜ ዋጋ ውስጥ የመነጨውን በ ተከታታይ ጊዜ ወይንም የ ጊዜ ዋጋ ተግባር ውስጥ

አገባብ:


ደቂቃ (ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

ቁጥር: የ ቁጥር መግለጫ ተከታታይ የ ጊዜ ዋጋ የያዘ የሚጠቀሙት የ ደቂቃ ዋጋ ይመልሳል

ይህ ተግባር ተቃራኒ ነው ለ ተከታታይ ሰአት ተግባር: የሚመልሰው ደቂቃ ለ ተከታታይ ሰአት ዋጋ ነው የመነጨው በ ተከታታይ ሰአት ወይንም የ ሰአት ዋጋተግባር ነው: ለምሳሌ አገላለጽ

Print Minute(TimeSerial(12,30,41))

ይመልሳል ዋጋ: 30.

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


     Sub ExampleMinute
     MsgBox "The current minute is "& Minute(Now)& "."
     End Sub
   

Please support us!