የ ሰአት ዋጋዎች መቀየሪያ
የሚቀጥሉት ተግባሮች መቀየር ይችላሉ የ ጊዜ ዋጋዎች ሊሰሉ የሚችሉ ቁጥሮች
ሰአት ይመልሳል ከ ጊዜ ዋጋ ውስጥ የመነጨውን በ ተከታታይ ጊዜ ወይንም የ ጊዜ ዋጋ ተግባር
ደቂቃ ይመልሳል ከ ሰአት ውስጥ ተመሳሳዩን በ ተከታታይ ጊዜ ዋጋ ውስጥ የመነጨውን በ ተከታታይ ጊዜ ወይንም የ ጊዜ ዋጋ ተግባር ውስጥ
ኢንቲጀር ይመልሳል የሚወክለውን ሰከንድ በ ተከታታይ ጊዜ ቁጥር ውስጥ የመነጨውን በ ተከታታይ ጊዜ ወይንም የ ጊዜ ዋጋ ተግባር ውስጥ
የ ተከታታይ ጊዜ ዋጋ ማስሊያ ለ ተወሰነ ሰአት: ደቂቃ: እና ሰከንድ ደንብ በ ቁጥር ዋጋ ውስጥ ያለፉ: እርስዎ ከዛ በኋላ ይህን ዋጋ መጠቀም ይችላሉ በ ሁለት ጊዜዎች መከካል ልዩነቶችን ለ ማስላት
የ ተከታታይ ጊዜ ዋጋ ማስሊያ ከ ተወሰነ ሰአት: ደቂቃ: እና ሰከንድ - ደንቦች የ ታለፉ እንደ ሀረጎች - ጊዜ የሚወክል እንደ ነጠላ የ ቁጥር ዋጋ: ይህን ዋጋ መጠቀም ይችላሉ በ ጊዜዎች መካከል ልዩነቶችን ለማስላት
ይመልሳል የ ጊዜ አካል ለ ቀን እንደ የ UNO com.sun.star.util.Time struct.
መቀየሪያ የ UNO com.sun.star.util.Time struct ወደ ቀን ዋጋ
ይመልሳል የ ጊዜ አካል ለ ቀን እንደ የ UNO com.sun.star.util.DateTime struct.
መቀየሪያ የ UNO com.sun.star.util.DateTime አካል ወደ የ ቀን ዋጋ