የ ቀን አካል ተግባር

የ ቀን አካል ተግባር ይመልሳል የ ተወሰነ የ ቀን አካል

አገባብ:


የ ቀን አካል (መጨመሪያ, ቀን [, ሳምንት_መጀመሪያ [, አመት_መጀመሪያ]])

ይመልሳል ዋጋ:

የ ተለያየ ቀን የያዘ

ደንቦች:

መጨመሪያ - የ ሀረግ መግለጫ ከሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ: የ ቀን ክፍተት መወሰኛ

መጨመሪያ (የ ሀረግ ዋጋ)

መግለጫዎች

አአአአ

አመት

q

ሩብ

ወር

ቀን በ አመት ውስጥ

የ ስራ ቀን

ሳሳ

ሳምንት በ አመት ውስጥ

ቀን

h

ሰአት

ደቂቃ

ሰከንድ


ቀን - ውጤቱ የሚሰላበት ቀን

ሳምንት_መጀመሪያ - ሳምንቱ የሚጀምርበትን ቀን በ ምርጫ ደንብ መወሰኛ

የ ሳምንት_መጀመሪያ ዋጋ

መግለጫዎች

0

የ ስርአቱን ነባር ዋጋ ይጠቀሙ

1

እሑድ (ነባር)

2

ሰኞ

3

ማክሰኞ

4

ረቡዕ

5

ሐሙስ

6

አርብ

7

ቅዳሜ


አመት_መጀመሪያ - በ ምርጫ ደንብ የሚወስን የ ሳምንት መጀመሪያ በ አመት ውስጥ

አመት _መጀመሪያ ዋጋ

መግለጫዎች

0

የ ስርአቱን ነባር ዋጋ ይጠቀሙ

1

ሳምንት 1 በ ጥር ወር ውስጥ የ መጀመሪያው ሳምንት ነው: 1ኛ (ነባር)

2

ሳምንት 1 የ መጀመሪያው ሳምንት ነው አራት ወይንም ከዚያ በላይ ቀኖች የያዘ በ አመት ውስጥ

3

ሳምንት 1 የ መጀመሪያው ሳምንት ነው ቀኖች ብቻ የያዘ በ አዲስ አመት ውስጥ


ለምሳሌ:


Sub example_datepart
    MsgBox DatePart("ww", "12/31/2005")
End Sub

Please support us!