CDateFromUnoDateTime Function

መቀየሪያ የ UNO com.sun.star.util.DateTime አካል ወደ የ ቀን ዋጋ

አገባብ:


CDateFromUnoDateTime(ቀን: ሰአት)

ይመልሳል ዋጋ:

ቀን

ደንቦች:

aቀን ጊዜ: የሚቀየረው የ ቀን ጊዜ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleCDateFromUnoDateTime
    MsgBox(CDateFromUnoDateTime(aDatabaseRow.getTimestamp(3)))
End Sub

Please support us!