CDateFromIso Function

የ ውስጥ ቀን ቁጥር ይመልሳል ከ ሀረግ ውስጥ የ ቀን ISO አቀራረብ ከያዘው (አአአአወወቀቀ ወይንምr አአአአ-ወወ-ቀቀ)

የ አመት አካል መያዝ አለበት አንዱን ሁለት (የ ተደገፈ ብቻ በ አአወወቀቀ አቀራረብ ያለ መለያያ ለ ተስማሚነት) ወይንም ቢያንስ አራት አሀዝ ቀዳሚ ዜሮዎች መሰጠት አለበት: ፍጹም ዋጋ የሚያንስ ከሆነ ከ 1000, አሉታዊ መሆን ይችላል ከ ቀዳሚ መቀነሻ ምልክት ጋር: የሚያልፈው ቀን ከሆነ የሚያሳየው አመት ከ መደበኛ ዘመን በፊት ከሆነ እና ሊኖረው ይችላል ከ አራት በላይ አሀዞች የ ፍጹም ዋጋ የሚበልጥ ከሆነ ከ 9999. የ ሀረግ አቀራረብ መሆን ይችላል በዚህ መጠን ውስጥ ከ "-327680101" እስከ "327671231", ወይንም "-32768-01-01" እስከ "32767-12-31".

ዋጋ የ ሌለው ቀን የሚመልሰው ስህተት ነው: ይህ 0 አመት ተቀባይነት የለውም: የ መጨረሻው ቀን ከ መደበኛ ዘመን በፊት ነው: -0001-12-31 እና የሚቀጥለው ቀን መደበኛ ዘመን ነው 0001-01-01. ቀኖች ከ 1582-10-15 በፊት proleptic Gregorian calendar. ናቸው

የ ምክር ምልክት

ተከታታይ የ ቀን ቁጥር በሚቀይሩ ጊዜ ወደ የሚታተም ሀረግ: ለምሳሌ: ለ ማተሚያ ወይንም መልእክት ሳጥን ትእዛዝ ውስጥ: የ ነባር ቋንቋ ቀን መቁጠሪያ ይጠቀማል እና ይህ 1582-10-15 የ ተቆረጠ ቀን ይቀየራል ወደ Julian calendar, ስለዚህ የ ተለየ ቀን ይፈጥራል እና ያሳያል ከ ተጠበቀው በላይ: ይጠቀሙ የ CDateToIso Function የ ቀን ቁጥሮችን ለ መቀየር ወደ ሀረግ ማቅረቢያ በ proleptic Gregorian calendar.


የ ማስታወሻ ምልክት

የ አአአአ-ወወ-ቀቀ አቀራረብ በ መለያያ የ ተደገፈ ነው: ከ LibreOffice 5.3.4. ጀምሮ: አመቶች የሚያንሱ ከ 100 ወይንም የሚበልጡ ከ 9999 ተቀባይነት አላቸው: ከ LibreOffice 5.4 ካልሆነ በ VBA ተስማሚ ዘዴ ውስጥ


አገባብ:


CDateFromIso(String)

ይመልሳል ዋጋ:

የ ውስጥ ቀን ቁጥር

ደንቦች:

ሀረግ: ሀረግ ቀን የያዘ በ ISO አቀራረብ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


    dateval = CDateFromIso("20021231")
    dateval = CDateFromIso("2002-12-31")

ይመልሳል ሁለቱን 12/31/2002 በ ቀን አቀራረብ በ እርስዎ ስርአት ውስጥ

Please support us!