CDateToIso Function

ቀን ይመልሳል በ ISO አቀራረብ ያለ መለያያ (አአአአወወቀቀ) ከ ተከታታይ የ ቀን ቁጥር ውስጥ የ መነጨውን ከ ተከታታይ ቀን ወይንም የ ቀን ዋጋ ወይንም CDateFromIso ተግባር ውስጥ

የ አመት አካል የሚይዘው ቢያንስ አራት አሀዞች ነው: ከ ቀዳሚ ዜሮዎች ጋር የ ፍጹም ዋጋ የሚያንስ ከሆነ ከ 1000: አሉታዊ መሆን ይችላል ከ ቀዳሚ አሉታዊ መቀነሻ ምልክት ጋር ቀን የሚያልፍ ከሆነ የሚያሳየው አመት ከ መደበኛ ዘመን በፊት ከሆነ እና ሊኖረው ይችላል ከ አራት በላይ አሀዞች የ ፍጹም ዋጋ የሚበልጥ ከሆነ ከ 9999. የ ሀረግ አቀራረብ መሆን ይችላል በዚህ መጠን ውስጥ ከ "-327680101" እስከ "327671231":

የ ማስታወሻ ምልክት

አመቶች የሚያንሱ ከ 100 እና የሚበልጡ ከ 9999 የ ተደገፉ ናቸው ከ LibreOffice 5.4 ጀምሮ


አገባብ:


ቀን በ Iso አቀራረብ ተግባር(ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

ቁጥር: ኢንቲጀር የ ተከታታይ ቀን ቁጥር የያዘው ነው

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleCDateToIso
    MsgBox "" & CDateToIso(Now) ,64,"ISO Date"
End Sub

Please support us!