የ ወር ተግባር

ወር ይመልሳል የ አመቱን ከ ተከታታይ ቀን ውስጥ የ መነጨውን ከ ተከታታይ ቀን ወይንም የ ቀን ዋጋ ተግባር ውስጥ

አገባብ:


ወር (ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

ቁጥር: የ ቁጥር መግለጫ ተከታታይ ቀን ቁጥር የያዘ የሚጠቀሙት ወር ለ መለየት በ አመት ውስጥ

ይህ ተግባር ተቃራኒ ነው ለ ተከታታይ ቀን ተግባር: የሚመልሰው ወር ነው በ አመት ውስጥ የሚመሳሰል ለ ተከታታይ ቀን የመነጨው በ ተከታታይ ቀን ወይንም የ ቀን ዋጋ ለምሳሌ: አገላለጽ


Print Month(DateSerial(1994, 12, 20))

ይመልሳል ዋጋ: 12.

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleMonth
    MsgBox "" & Month(Now) ,64,"The current month"
End Sub

Please support us!