LibreOffice 25.2 እርዳታ
እዚህ የ ተገለጸውን አረፍተ ነገር እና ተግባሮች ይጠቀሙ ለ መፈጸም የ ቀን እና የ ጊዜ ማስሊያዎች
LibreOffice Basic እርስዎን የሚያስችለው ማስላት ነው የ ጊዜ ወይንም ቀን ልዩነቶችን በ መቀየር የ ጊዜ ወይንም ቀን ዋጋዎችን ወደ ተከታታይ ቁጥር ዋጋዎች: ልዩነቱ ከ ተሰላ በኋላ: የ ተለየ ተግባር ይጠቀማል እንደገና ለ መቀየር ዋጋዎችን ወደ መደበኛ ጊዜ እና ቀን አቀራረብ
እርስዎ መቀላቀል ይችላሉ የ ቀን እና ጊዜ ዋጋዎች ወደ አንድ ተንሳፋፊ-ዴሲማል ቁጥር: ቀኖች ይቀየራሉ ወደ ኢንቲጀር እና ጊዜ ወደ ዴሲማል ዋጋዎች LibreOffice Basic እንዲሁም ይደግፋል የ ተለዋዋጭ አይነት ቀን: የ ጊዜ መወሰኛ መያዝ ይችላል ሁለቱንም ቀን እና ጊዜ የያዘ