የ ፋይል መለያ መረጃ ማሰናጃ አረፍተ ነገር

ለ ተወሰነው ፋይል የ መለያ መረጃ ማሰናጃ

አገባብ:


SetAttr FileName As String, Attribute As Integer

ደንቦች:

የ ፋይል ስም: የ ፋይል ስም: እንዲሁም መንገድ ያካትታል: እርስዎ መሞከር የሚፈልጉትን መለያዎች: እርስዎ መንገድ ካላስገቡ: መለያ ማሰናጃ በ አሁኑ ዳይሬክቶሪ ውስጥ ፋይሉን ይፈልጋል: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ URL notation.

መለያ: የ Bit ድግግሞሽ መግለጫ ለ መለያዎች እርስዎ ማሰናዳት ወይንም ማጽዳት ለሚፈልጉት:

ዋጋ

የ ተሰየመ መደበኛ

ዋጋ

መግለጫ

ATTR_NORMAL

0

መደበኛ ፋይሎች

ATTR_READONLY

1

ለንባብ-ብቻ ፋይሎች

ATTR_HIDDEN

2

የ ተደበቀ ፋይል


እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ በርካታ መለያዎች በ መቀላቀል ተመሳሳይ ወይንም እያንዳንዱ ዋጋዎች በ logic OR አረፍተ ነገር

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

53 ፋይሉ አልተገኘም

70 ፍቃድ ተከልክሏል

ለምሳሌ:


Sub ExampleSetGetAttr
 በ ስህተት ላይ መሄጃ ወደ ስህተት መያዣ ' ለ ስህተት መያዣ ኢላማ መወሰኛ
 If Dir("C:\test",16)="" Then MkDir "C:\test"
 If Dir("C:\test\autoexec.sav")="" Then FileCopy "c:\autoexec.bat", "c:\test\autoexec.sav"
 SetAttr "c:\test\autoexec.sav" ,0
 FileCopy "c:\autoexec.bat", "c:\test\autoexec.sav"
 SetAttr "c:\test\autoexec.sav" , ATTR_READONLY
 Print GetAttr( "c:\test\autoexec.sav" )
 End
ErrorHandler:
 Print Error
 End
End Sub

Please support us!