ዳይረክቶሪ ወይንም ፎልደር ማስወገጃ

የ ነበረውን ዳይሬክቶሪ ከ ዳታ መገናኛ ውስጥ ማጥፊያ

አገባብ:

RmDir Statement diagram


ዳይሬክቶሪ ማጥፊያ ጽሁፍ እንደ ሀረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የሚገልጽ የ ፋይል ስም እና መንገድ ለ ዳይሬክቶሪ እርስዎ ማጥፋት ለሚፈልጉት: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ URL notation.

መንገዱ ካልተወሰነ የ ዳይሬክቶሪ ማስወገጃ አረፍተ ነገር ውስጥ: በ አሁኑ ዳይሬክቶሪ ውስጥ እርስዎ ማጥፋት የሚፈልጉትን በ አሁኑ መንገድ ውስጥ ይፈልጋል: እዛ ውስጥ ካልተገኘ: የ ስህተት መልእክት ይታያል

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

76 መንገድ አልተገኘም

ለምሳሌ:


Sub ExampleRmDir
    MkDir "C:\Test2"
    ChDir "C:\test2"
    MsgBox Curdir
    ChDir "\"
    RmDir "C:\test2"
End Sub

Please support us!