LibreOffice 7.3 እርዳታ
ፋይል ኮፒ ማድረጊያ
FileCopy TextFrom As String, TextTo As String
ጽሁፍ ከ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የ ተወሰነ ስም ለ ፋይል እርስዎ ኮፒ ማድረግ ለሚፈልጉት: መግለጫው መያዝ ይችላል አማራጭ መንገድ እና ስም የ አክል መረጃ: እርስዎ ከ ፈለጉ መንገድ ማስገባት ይችላሉ: በ URL notation.
ጽሁፍ ወደ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ መወሰኛ እርስዎ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ፋይል ምንጭ የያዘ ወደ: መግለጫው መያዝ ይችላል መድረሻ አክል: መንገድ እና የ ፋይል ስም: ወይንም መንገድ በ URL notation.
እርስዎ የ ፋይል ኮፒ ማድረጊያ አረፍተ ነገር መጠቀም ይችላሉ ኮፒ ለማድረግ ያልተከፈቱ ፋይሎች
Sub ExampleFileCopy
FileCopy "c:\autoexec.bat", "c:\Temp\Autoexec.sav"
End Sub