የ ዳይሬክቶሪ ተግባር

የ ፋይል ስም: ዳይሬክቶሪ: ወይንም ሁሉንም ፋይሎች እና ዳይሬክቶሪዎች በ አካሉ ውስጥ ወይንም በ ዳይይሬክቶሪ ውስጥ ያሉ የ ተወሰነውን መፈለጊያ ደንብ የሚያሟሉ ይመልሳል

አገባብ:


Dir [(Text As String [, Attrib As Integer])]

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ መፈለጊያ መንገድ: ዳይሬክቶሪ ወይንም ፋይል: ይህ ክርክር መወሰን የሚችለው በ መጀመሪያ ጊዜ እርስዎ የ ዳይሬክቶሪ ተግባር በሚጠሩ ጊዜ ነው: እርስዎ ከ ፈለጉ መንገድ ማስገባት ይችላሉ በ URL notation.

መለያ: ማንኛውም የ ኢንቲጀር መግለጫ የሚወስነው bitwise ፋይል መለያ ነው: የ ዳይሬክቶሪ ተግባር ፋይሎች ብቻ ይመልሳል ወይንም ዳይሬክቶሪዎች የ ተወሰነውን መለያ የሚመሳሰሉ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ በርካታ መለያዎች በ መጨመር የ መለያ ዋጋዎች:

0 : መደበኛ ፋይሎች

16 : የሚመልሰው የ ዳይሬክቶሪ ስም ብቻ ነው

ይህን መለያ ይጠቀሙ ፋይል ለ መመርመር ወይንም ዳይሬክቶሪ ቀደም ብሎ እንደ ነበር: ወይንም ሁሉንም ፋይሎች እና ፎልደሮች ለ መወሰን በ ተወሰነ ዳይሬክቶሪ ውስጥ

ፋይል እንደ ነበረ ለ መመርመር: የ ፋይሉን ሙሉ ስም እና መንገድ ያስገቡ: ፋይሉ ወይንም ዳይሬክቶሪው ካልነበረ: የ ዳይሬክቶሪ ተግባር ይመልሳል ዜሮ-እርዝመት ሀረግ ("")

ለማመንጨት ዝርዝር ለ ሁሉም የ ነበሩ ፋይሎች በ ተወሰነ ዳይሬክቶሪ ውስጥ የሚቀጥለውን ያድርጉ: በ መጀመሪያ ጊዜ የ ዳይሬክቶሪ ተግባር ሲጠሩ: ሙሉ የ መፈለጊያ መንገድ ይወስኑ ለ ፋይሎች: ለምሳሌ: "D:\Files\*.sxw". መንገዱ ትክክል ካልሆነ እና መፈለጊያው አንድ ፋይል ብቻ ካገኘ: የ ዳይሬክቶሪ ተግባር ይመልሳል ስም ለ መጀመሪያው ፋይል ከ መፈለጊያው መንገድ ጋር የሚመሳሰለውን: ተጨማሪ የ ፋይሎች ስም ለ መመለስ መንገዱን የሚስማማ: እርስዎ ያለ ምንም ክርክር ዳይሬክቶሪ እንደገና መጥራት አለብዎት

ዳይሬክቶሪ ብቻ እንዲመልስ: ይጠቀሙ የ መለያ ደንብ: ተመሳሳይ ይፈጽሙ እርስዎ መወሰን ከ ፈለጉ የ መጠን ስም (ለምሳሌ: የ hard drive partition)

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

53 ፋይሉ አልተገኘም

ለምሳሌ:


Sub ExampleDir
' ማሳያ ሁሉንም ፋይሎች እና ዳይሬክቶሪዎች
Dim sPath As String
Dim sDir As String, sValue As String
  sDir="Directories:"
  sPath = CurDir
  sValue = Dir$(sPath + getPathSeparator + "*",16)
  Do
    If sValue <> "." And sValue <> ".." Then
      If (GetAttr( sPath + getPathSeparator + sValue) And 16) >0 Then
        ' Get the directories
        sDir = sDir & chr(13) & sValue
      End If
    End If
    sValue = Dir$
  Loop Until sValue = ""
  MsgBox sDir,0,sPath
End Sub

Please support us!