ተግባር መፈለጊያ

ለሚቀጥለው መጻፊያ ቦታ ይመልሳል: ወይንም በ ፋይል ውስጥ ማንበቢያ የ ተከፈተ በ መክፈቻ አረፍተ ነገር

በ ደፈናው ፋይሎች ጋር ለ መድረስ: የ መፈለጊያ ተግባር ቁጥር ይመልሳል ለ ጽሁፍ መዝገብ የሚነበበውን

ለ ሌሎች ሁሉም ፋይሎች: ተግባር ይመልሳል የ ባይት ቦታ የሚቀጥለው እንቅስቃሴ የሚፈጠርበትን

ይህን ይመልከቱ: መክፈቻ መፈለጊያ

አገባብ:


መፈለጊያ[#የ ፋይል ቁጥር] ቦታ (እስከ)

ደንቦች:

የ ፋይል ቁጥር:የ ዳታ ጣቢያ ቁጥር የ ተጠቀሙት በ መክፈቻ አረፍተ ነገር ውስጥ

ቦታ: ቦታ ለሚቀጥለው መጻፊያ ወይንም ማንበቢያ: ቦታ ቁጥር መሆን ይችላል በ 1 እና በ 2,147,483,647. መካከል: እንደ ፋይሉ አይነት: ቦታው የሚያሳየው የ ቁጥር መዝገብ ነው: (ፋይሎች በ ደፈናው ዘዴ ውስጥ) ወይንም የ ባይት ቦታ (ፋይሎች በ Binary, ውጤት ይጨመራል ወይንም ማስገቢያ ዘዴ ውስጥ). የ መጀመሪያው ባይት በ ፋይል ቦታ ውስጥ 1, ሁለተኛው የ ባይት ቦታ 2, እና ወዘተ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

52 ዋጋ የሌለው የ ፋይል ስም ወይንም የ ፋይል ቁጥር

Please support us!