እረጅም የ ባይትስ ተግባር

የ ተከፈተ የ ፋይል መጠን በ ባይቶች ይመልሳል

አገባብ:


Lof (FileNumber)

ዋጋ ይመልሳል:

Long

ደንቦች:

የ ፋይል ስም: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ የ ፋይል ቁጥር የያዘ እና የ ተሰናዳ የ Open statement ለ ተመሳሳይ ፋይል

የ ምክር ምልክት

የ ተከፈተ የ ፋይል እርዝመት ለማግኘት: ይጠቀሙ የ ፋይል እርዝመት ተግባር


የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

52 ዋጋ የሌለው የ ፋይል ስም ወይንም የ ፋይል ቁጥር

ለምሳሌ:

Please support us!