የ አካባቢ ተግባር

በ ተከፈተ ፋይል ውስጥ ወደ አሁኑ ቦታ መመለሻ

አገባብ:


መቆለፊያ(የ ፋይል ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

Long

ደንቦች:

የ ፋይል ስም: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ የ ፋይል ቁጥር የያዘ እና የ ተሰናዳ የ Open statement ለ ተመሳሳይ ፋይል

የ መቆለፊያ ተግባር ከ ተጠቀሙ ለ ተከፈተ በደፈናው ፋይል ጋር መድረሻ: የሚመልሰው የ መጨረሻ መዝገብ ቁጥር ነው መጨረሻ የ ተነበበውን ወይንም የ ተጻፈውን

ለ ተከታታይ ፋይል: የ ተግባር መቆለፊያ ይመልሳል ቦታ በ ፋይል ውስጥ ሲካፈል በ 128. ለ binary ፋይሎች: ቦታ መጨረሻ የ ተነበበው ወይንም የ ተጻፈው ባይት ይመለሳል

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

52 ዋጋ የሌለው የ ፋይል ስም ወይንም የ ፋይል ቁጥር

Please support us!