አረፍተ ነገር መጻፊያ

ዳታ ወደ ተከታታይ ፋይል መጻፊያ

አገባብ:


መጻፊያ [#የ ፋይል ስም], [የ መግለጫ ዝርዝር]

ደንቦች:

የ ፋይል ስም: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ የ ፋይል ቁጥር የያዘ እና የ ተሰናዳ የ Open statement ለ ተመሳሳይ ፋይል

የ መግለጫ ዝርዝር: ተለዋዋጭ ወይንም መግለጫ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉት ወደ ፋይል ውስጥ: በ ኮማ የ ተለያየ

የ መግለጫ ዝርዝር የማይታይ ከሆነ: የ መጻፊያ አረፍተ ነገር ባዶ መስመር ወደ ፋይል ይጨምራል

የ መግለጫ ዝርዝር ለ መጨመር ወደ አዲስ ወይንም ወደ ነበረ ፋይል ውስጥ: ፋይሉ መከፈት አለበት በ ውጤት ወይንም መጨመሪያ ዘዴ

እርስዎ የሚጽፉት ሀረጎች በ ጥቅስ ምልክቶች ይከበባል እና ይለያያል በ ኮማ: እርስዎ እነዚህን ክፍተት መሙላት የለብዎትም በ መግለጫ ዝርዝር ውስጥ

እያንዳንዱ መጻፊያ አረፍተ ነገር የ መስመር መጨረሻ ውጤት ምልክት እንደ መጨረሻ ማስገቢያ ያሳያል

ቁጥሮች ከ ዴሲማል ቅደም ተከተል ጋር ይቀየራሉ እንደ ተሰናዳው ቋንቋ አይነት

ለምሳሌ:


Sub ExampleWrite
Dim iCount As Integer
Dim sValue As String
  iCount = Freefile
  Open "C:\data.txt" For Output As iCount
  sValue = "Hamburg"
  Write #iCount,sValue,200
  sValue = "New York"
  Write #iCount,sValue,300
  sValue = "Miami"
  Write #iCount,sValue,450
  Close #iCount
End Sub

Please support us!