አረፍተ ነገር ማግኛ

መዝገቦች ከ አንፃራዊ ፋይል ውስጥ ያነባል: ወይንም ተከታታይ ባይቶች ከ binary ፋይል ወደ ተለዋዋጭ ውስጥ

ይህን ይመልከቱ: ማስገቢያ አረፍተ ነገር

አገባብ:


ማግኛ [#] የ ፋይል ቁጥር እንደ ኢንቲጀር, [ቦታ], ተለዋዋጭ

ደንቦች:

የ ፋይል ቁጥር: ማንኛውም ኢንቲጀር መግለጫ የ ፋይል ቁጥር የሚወስን

ቦታ: በ ደፈናው ዘዴ ለ ተከፈተ ፋይል: ቦታ የ ቁጥር መዝገብ ነው እርስዎ ማንበብ የሚፈልጉት

የ ተከፈቱ ፋይሎች በ Binary ዘዴ, ቦታ የ ባይት ቦታ ነው በ ፋይል ውስጥ ማንበብ የሚጀመርበት

ይህ ቦታ የማይታይ ከሆነ: የ አሁኑ ቦታ ወይንም የ አሁኑን ዳታ መዝገብ ፋይል ይጠቀማል

ተለዋዋጭ: የሚነበበው ተለዋዋጭ ስም: ከ እቃዎች ተለዋዋጭ በስተቀር: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ማንኛውንም ተለዋዋጭ አይነት

ለምሳሌ:


Sub ExampleRandomAccess
Dim iNumber As Integer
Dim sText As Variant ' Must be a variant
Dim aFile As String
  aFile = "c:\data.txt"
  iNumber = Freefile
  Open aFile For Random As #iNumber Len=32
  Seek #iNumber,1 ' Position at beginning
  Put #iNumber,, "This is the first line of text" ' Fill line with text
  Put #iNumber,, "This is the second line of text"
  Put #iNumber,, "This is the third line of text"
  Seek #iNumber,2
  Get #iNumber,,sText
  Print sText
  Close #iNumber
  iNumber = Freefile
  Open aFile For Random As #iNumber Len=32
  Get #iNumber,2,sText
  Put #iNumber,,"This is a new text"
  Get #iNumber,1,sText
  Get #iNumber,2,sText
  Put #iNumber,20,"This is the text in record 20"
  Print Lof(#iNumber)
  Close #iNumber
End Sub

Please support us!