LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይጠቀሙ የ ፋይል I/O ተግባሮች ለ መፍጠር እና ለ ማስተዳደር በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ (ዳታ) ፋይሎች
እርስዎ የ እነዚህን ተግባሮች ድጋፍ መጠቀም ይችላሉ ለ መፍጠር የ "አንፃራዊ" ፋይሎች: ስለዚህ እርስዎ ማስቀመጥ እና እንደገና መጫን ይችላሉ አንዳንድ መዝገቦች በ መወሰን የ መዝገብ ቁጥር: ፋይል I/O ተግባሮች እንዲሁም ይረዳዎታል የ እርስዎን ፋይሎች ለማስተዳደር የ እርስዎን ፋይሎች መረጃ በማቅረብ እንደ ፋይል መጠን: የ አሁኑን መንገድ ማሰናጃ: ወይንም ፋይሉ የ ተፈጠረበትን ቀን: ወይንም ዳይሬክቶሪ በማሳየት