ቀአሰ ተግባር

ይመልሳል የ ረጅም የ ኢንቲጀር ቀለም ዋጋ ቀይ: አረንጓዴ እና ሰማያዊ የ ቀለም አካላቶች የያዘ

አገባብ:


ቀአሰ (ቀይ: አረንጓዴ: ሰማያዊ)

ይመልሳል ዋጋ:

ረጅም

ደንብ:

ቀይ: ማንኛውም የ ኢንቲጀር መግለጫ የ ቀይ አካል የሚወክል (0-255) የ ተቀላቀለው ቀለም

አረንጓዴ: ማንኛውም የ ኢንቲጀር መግለጫ የ አረንጓዴ አካል የሚወክል (0-255) የ ተቀላቀለው ቀለም

ሰማያዊ : ማንኛውም የ ኢንቲጀር መግለጫ የ ሰማያዊ አካል የሚወክል (0-255) የ ተቀላቀለው ቀለም

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleColor
Dim lVar As Long
  lVar = rgb(128,0,200)
  MsgBox "The color " & lVar & " consists of:" & Chr(13) &_
    "red= " & red(lVar) & Chr(13)&_
    "green= " & green(lVar) & Chr(13)&_
    "blue= " & blue(lVar) & Chr(13) , 64,"colors"
End Sub

Please support us!