የ ማስገቢያ ሳጥን ተግባር

ወዲያውኑ ንግግር ማሳያ ተጠቃሚው ጽሁፍ የሚያስገባበት: ማስገቢያ ለ ተለዋዋጭ ይመደባል

ማስገቢያ ሳጥን አረፍተ ነገር ዝግጁ ዘዴ ነው ጽሁፍ በ ንግግር ውስጥ ለማስገባት: ያረጋግጡ ማስገቢያውን በ መጫን እሺ ወይንም መመለሻውን: ይህ ማስገቢያ ይመልሳል እንደ ተግባር ዋጋ: እርስዎ ንግግሩን ከዘጉ በ መሰረዣ ማስገቢያ ሳጥን ይመልሳል የ ዜሮ-እርዝመት ሀረግ ("").

አገባብ:


InputBox (Msg As String[, Title As String[, Default As String[, x_pos As Integer, y_pos As Integer]]]])

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንብ:

መልእክት: የ ሀረግ መግለጫ የሚያሳየው እንደ መልእክት ነው በ ንግግር ሳጥን ውስጥ

አርእስት: የ ሀረግ መግለጫ የሚያሳየው በ አርእስት መደርደሪያ ላይ በ ንግግር ሳጥን ውስጥ

ነባር: ሀረግ መግለጫ ለማሳየት የ ጽሁፍ ሳጥን እንደ ነባር ሌላ ማስገቢያ ካልተሰጠ

የ x_ቦታ : ኢንቲጀር መግለጫ የ ንግግር የ አግድም ቦታ የሚወስነው: ቦታው ፍጹም መገናኛ ነው: እና ወደ መስኮቱ አያመሳክርም ወደ ቢሮ መተግበሪያ

የ y_ቦታ: ኢንቲጀር መግለጫ የ ንግግር በ ቁመት ቦታ የሚወስነው: ቦታው ፍጹም ነው: እና ወደ መስኮቱ አያመሳክርም ወደ ቢሮ መተግበሪያ

x_ቦታ እና y_ቦታ የማይታይ ከሆነ: ንግግር መሀከል ላይ ይሆናል በ መመልከቻው ላይ: ቦታው የ ተወሰነው በ በ ኢንች አንድ ሀያኛ ነው

ለምሳሌ:


Sub ExampleInputBox
Dim sText As String
    sText = InputBox ("Please enter a phrase:","Dear User")
    MsgBox ( sText , 64, "Confirmation of phrase")
End Sub

Please support us!