LibreOffice 7.3 እርዳታ
This section describes the Runtime Functions of LibreOffice Basic.
የሚቀጥሉት አረፍተ ነገሮች እና ተግባሮች ለ ተለዋዋጭ መስሪያ ናቸው: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ እነዚህን ተግባሮች ለ መግለጽ እና ተለዋዋጭ ለ መግለጽ: ተለዋዋጭ ለ መቀየር ከ አንድ አይነት ወደ ሌላ አይነት: ወይንም የ ተለዋዋጭ አይነት ለ መወሰን
የ ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሽ ሁለት መግለጫዎችን ያወዳድራል: ውጤቱ የሚመለሰው በ ቡልያን መግለጫ ነው ማነፃፀሪያውን በሚወስነው እውነት (-1) ወይንም ሀሰት (0).
የሚቀጥሉት የ ሂሳብ ተግባሮች ስሌቶችን ይፈጽማሉ: የ ሂሳብ እና የ ቡልያን አንቀሳቃሾች ተገልጸዋል በ ተለየ ክፍሎች ውስጥ: ተግባሮች ከ አንቀሳቃሾች የሚለዩት: ተግባሮች ክርክሮችን ያልፋሉ እና ውጤት ይመልሳሉ: አንቀሳቃሾች ውጤት የሚመልሱት በ መቀላቀል ነው ሁለት የ ሂሳብ መግለጫዎችን
ይህ ክፍል የሚገልጸው የ ተግባሮች ማስኬጃ ጊዜ ነው ንግግሮችን ለ መጥራት የ ተጠቀሙበት: ለ ማስገቢያ እና ለ ውጤት ለ ተጠቃሚ ማስገቢያ
Use the following statements and functions to define the way LibreOffice Basic reacts to run-time errors.