LibreOffice 24.8 እርዳታ
መክፈቻ የ እቃ ሳጥን መደርደሪያ
መቆጣጠሪያ ማስገቢያ
በ ማረሚያ ዘዴ ውስጥ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ መቆጣጠሪያውን ለመክፈት የ ባህሪዎች ንግግር
በ ማረሚያ ዘዴ ውስጥ በ ቀኝ-መጫን ይችላሉ መቆጣጠሪያውን እና ይምረጡ መቁረጫ: ኮፒ ማድረጊያ እና መለጠፊያ ትእዛዝ
የ ትእዛዝ ቁልፍ መጨመሪያ እርስዎ ይህን የ ትእዛዝ ቁልፍ መጠቀም ይችላሉ ለ ተወሰነ ሁኔታ: እንደ አይጥ መጫኛ አይነት
ከ ፈለጉ ጽሁፍ ወይንም ንድፍ ወደ ቁልፉ መጨመር ይችላሉ
ንድፍ ማሳያ መቆጣጠሪያ መጨመሪያ
የ ምልክት ሳጥን መጨመሪያ ተግባሩን ማብራት እና ማጥፋት ያስችሎታል
Adds a button that allows a user to select from a number of options. Grouped option buttons must have consecutive tab order. They are commonly encircled by a group box. If you have two groups of option buttons, you must insert a tab order between the tab orders of the two groups. For example, to the frame of the second group, or to any other control in the dialog, with the exception of another option button.
የ ጽሁፍ ምልክቶች ለ ማሳያ ሜዳ መጨመሪያ እነዚህ ምልክቶች የሚያሳዩት በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ጽሁፍ ብቻ ነው: እና የሚገባውን ጽሁፍ አይደለም
የ ማስገቢያ ሳጥን መጨመሪያ እርስዎ ጽሁፍ የሚያስገቡበት እና የሚያርሙበት
ሳጥን መጨመሪያ እርስዎ የሚጫኑት እና ከ ዝርዝር ውስጥ የሚያስገቡበት
መቀላቀያ ሳጥን መጨመሪያ: መቀላቀያ ሳጥን አንድ መስመር የ ዝርዝር ሳጥን ነው ተጠቃሚው በ መጫን: እና ማስገቢያ የሚመርጥበት ከ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ ከ ፈለጉ: ማስገባት ይችላሉ በ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ "ለንባብ ብቻ"
የ አግድም መሽብለያ መደርደሪያ ወደ ንግግሩ መጨመሪያ
በ ቁመት መሸብለያ መደርደሪያ ወደ ንግግር መጨመሪያ
ክፈፍ መጨመሪያ እርስዎ የሚጠቀሙበት በ መመልከት ተመሳሳይ መቆጣጠሪያዎችን በ ቡድን የሚያደርጉበት: እንደ ምርጫ ቁልፎች አይነት
ሁለት የ ተለያዩ የ ቡድኖች ምርጫ ቁልፎች ለ መግለጽ: እርግጠኛ ይሁኑ የ tab ማውጫ ለ ቡድን ክፈፍ በ tab ማውጫ እና በ ሁለቱ ቡድኖች መካከል መሆኑን
የ ሂደት መደርደሪያ ወደ ንግግር መጨመሪያ
የ አግድም መስመር ወደ ንግግር መጨመሪያ
የ ቁመት መስመር ወደ ንግግር መጨመሪያ
የ ቀን ሜዳ መጨመሪያ
እርስዎ ካስቻሉ የ "ወደ ታች የሚዘረገፍ" ባህሪ ለ ቀን ሜዳ: ተጠቃሚ ወደ ታች ከሚዘረገፈው ቀን መቁጠሪያ ቀን መምረጥ ይችላል
የ ሰአት ሜዳ መጨመሪያ
የ ቁጥር ሜዳ መጨመሪያ
የ ገንዘብ ሜዳ መጨመሪያ
የ ጽሁፍ ሳጥን መጨመሪያ እርስዎ የ ጽሁፍ አቀራረብ የሚገልጹበት የሚገባውን ወይንም የሚወጣውን እንዲሁም ዋጋዎችን የሚመጥኑበት
መደበቂያ ሜዳ መጨመሪያ የ ተደበቀ ሜዳ የሚይዘው ማስገቢያ ሜዳ ነው እና ትክክለኛ መደበቂያ: የ ማስገቢያ መደበቂያ የሚወስነው የትኛው የ ተጠቃሚ ዳታ እንደሚገባ ነው: ትክክለኛ መደበቂያ የሚወስነው የ ተደበቀ ሜዳ ሁኔታ ነው ፎርሙ በሚጫን ጊዜ:
የ ፋይል ምርጫ ንግግር መክፈቻ ቁልፍ መጨመሪያ
ማስነሻ ወይንም ማቦዘኛ የ ተመረጠውን ዘዴ: በዚህ ዘዴ ውስጥ: እርስዎ መቆጣጠሪያዎች ከ ንግግር ውስጥ መምረጥ ይችላሉ ስለዚህ ማረም ያስችሎታል
ንግግር መክፈቻ ለ ማረም የ ባህሪዎች ለ ተመረጠው መቆጣጠሪያ
የ መሞከሪያ ዘዴ ማስጀመሪያ: ይጫኑ ንግግሩ አጠገብ ያለውን ምልክት የ መሞከሪያ ዘዴ ለ መጨረስ
መክፈቻ ንግግር ለ ማስቻል ወይንም ለ ማስተዳደር በርካታ ማሰናጃዎች የ ንግግር ምንጮች ለ በርካታ ቋንቋዎች
የ ቅደም ተከተል ዝርዝር ማሳያ የ ዛፍ መቆጣጠሪያ መጨመሪያ: እርስዎ መሙላት ይችላሉ በ እርስዎ ፕሮግራም በ መጠቀም API calls (Xየ ዛፍ መቆጣጠሪያ).
Adds a table control that can show a table data. You can populate the data by your program, using API calls.
Adds a hyperlink control that can open an address in web browser.