ንግግር ማምጫ

መጥሪያ የ "መክፈቻ" ንግግር ለ ማምጫ መሰረታዊ የ ንግግር ፋይል

የመጣው ንግግር ቀደም ብሎ ስሙ በ መጻህፍት ቤት ውስጥ ከ ነበረ: ለ እርስዎ የ መልእክት ሳጥን ይታያል እርስዎ የ መጣውን ንግግር እንደገና የሚሰይሙበት: ስለዚህ ንግግሩ እንደገና ይሰየማል ወደሚቀጥለው ነፃ "ራሱ በራሱ" ስም አዲስ ንግግር እንደሚፈጥር አይነት: ወይንም እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ነበረውን ንግግር በ መጣው ንግግር: እርስዎ ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ አይመጣም

ንግግር የ ቋንቋ ዳታ ይይዛል: ንግግር በሚያመጡ ጊዜ የ ቋንቋ አለመስማማት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል

መጻህፍት ቤቱ ተጨማሪ ቋንቋዎች ከያዘ ከ መጣው ንግግር ጋር ሲወዳደር: ወይንም የ መጣው ንግግር ሁሉም ካልተተሮጎመ: ከዛ ተጨማሪ ይጨመራል ወደ መጣው ንግግር ውስጥ የ ነባር ቋንቋ ሀረግ ንግግር በ መጠቀም

የ መጣው ንግግር ከያዘ ተጨማሪ ቋንቋዎች ከ መጣው ንግግር ጋር መጻህፍት ቤት ጋር ሲወዳደር: ወይንምሁሉም መጻህፍት ቤት ካልተተሮጎመ: ከዛ ለ እርስዎ ይታያል የ መልእክት ሳጥን ከ ተጨማር: ማስቀሪያ: እና መሰረዣ ቁልፎች ጋር

ምልክት

ንግግር ማምጫ

Please support us!