LibreOffice 7.6 እርዳታ
መክፈቻ የ መሰረታዊ ጽሁፍ ምንጭ በ Basic IDE መስኮት ውስጥ
መጠቆሚያውን እርስዎ ኮድ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ: እና ከዛ ይጫኑ የ ጽሁፍ ምንጭ ማስገቢያ ምልክት: ፋይሉን ፈልገው ያግኙ የ Basic source text የያዘውን እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ
የ ጽሁፍ ምንጭ ማስገቢያ
Please support us!