የ እቃ መዝገበ

መክፈቻ የ እቃዎች ክፍል መሰረታዊ እቃዎችን የሚያዩበት

ሁለት ጊዜ ይጫኑ በ ተግባሩ ስም ላይ ወይንም ንዑስ ክፍል ላይ ተግባሩን በያዘው ላይ በ መጫን ወይንም በ ንዑስ ክፍል ላይ: እና መጠቆሚያውን ቦታ ለማስያዝ: በ ክፍሉ ስም ላይ ሁለት ጊዜ ይጫኑ ወይንም በ ንግግር መጫኛ ላይ እና ክፍሉን ወይንም ንግግሩን ያሳያል

ምልክት

የ እቃ መዝገብ

የ መስኮት ቦታ

የ አሁኑን ቅደም ተከተል ማሳያ LibreOffice ማክሮስ መጻህፍት ቤት: ክፍሎች: እና ንግግሮች: የ እቃ ይዞታዎችን በ መስኮት ውስጥ ለማሳየት: ሁለት ጊዜ ይጫኑ በ ስሙ ላይ

Please support us!