መመልከቻ ማስቻያ
ይጫኑ ይህን ምልክት ለ መመልከት ተለዋዋጭ ማክሮስ: ይህ የ ተለዋዋጭ ይዞታ የሚታየው በ ተለየ መስኮት ውስጥ ነው
ይጫኑ በ ተለዋዋጩ ስም ላይ እና ከዛ ይጫኑ የ መመልከቻ ማስቻያ ምልክት: ለ ተለዋዋጩ የ ተመደበው ዋጋ ከ ስሙ አጠገብ ይታያል: ይህ ዋጋ በ ተከታታይ ይሻሻላል
ተለዋዋጭ መመልከቻ ለማስወገድ: ይምረጡ ተለዋዋጭ ከ መመልከቻ መስኮት ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ የ መመልከቻ ማስወገጃ ምልክት