ሁኔታዎች

ለ ተመረጠው ንግግር ወይንም መቆጣጠሪያ የ ሁኔታ ስራ መግለጫ: ዝግጁ ሁኔታዎች እርስዎ እንደመረጡት የ መቆጣጠሪያ አይነት ይለያያል

በማተኮር ላይ እንዳለ

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው መቆጣጠሪያው ትኩረት ሲያገኝ ነው

ማተኮሩን ሲተው

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው መቆጣጠሪያው ትኩረት ሲያጣ ነው

ቁልፍ ተጭነዋል

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው ተጠቃሚው ማንኛውንም ቁልፍ ሲጫን ነው የ መቆጣጠሪያ ቁልፍ በ ትኩረት ላይ እንዳለ

ቁልፍ ለቀዋል

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው ተጠቃሚው ማንኛውንም ቁልፍ ሲለቅ ነው የ መቆጣጠሪያ ቁልፍ በ ትኩረት ላይ እንዳለ

የተሻሻለ

ሁኔታው የሚፈጠረው: መቆጣጠሪያው ትኩረት ሲያጣ ነው: እና የ መቆጣጠሪያው ይዞታዎች ሲቀየሩ ነው ትኩረቱን ካጣ ጀምሮ

ጽሁፉ ተሻሽሏል

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው እርስዎ ካስገቡ ወይንም ካሻሻሉ ነው ጽሁፍ በ ማስገቢያ ሜዳ ውስጥ

የ እቃው ሁኔታ ተቀይሯል

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው የ መቆጠጠሪያ ሜዳ ሁኔታ ሲቀየር ነው: ለምሳሌ: ምልክት የ ተደረገበት ወደ ምልክቱን ሲያጠፉ

አይጥ ውስጥ ነው

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው የ አይጥ ቁልፍ ወደ መቆጣጠሪያ ውስጥ ሲገባ ነው

አይጡ ተንቀሳቅሷል ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው ሲጎትቱ ነው

አይጥ ተንቀሳቅሷል

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው የ አይጥ ቁልፍ በ መቆጣጠሪያ ላይ ሲሆን ነው

የ አይጥ ቁልፍ ተጭነዋል

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው በ መቆጣጠሪያ ላይ ሲሆን ነው

የ አይጥ ቁልፍ ለቀዋል

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው የ አይጥ ቁልፍ ሲለቁ ነው በ መቆጣጠሪያ ላይ እንዳለ

አይጥ ውጪ

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው የ አይጥ ቁልፍ መቆጣጠሪያ ሲለቅ ነው

በማስተካከል ላይ እንዳለ

ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው የ መሸብለያ መቆጣጠሪያ ሲጎተት ነው

Please support us!