ባጠቃላይ

ለ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወይንም ንግግር ባህሪዎች ይግለጽ: ዝግጁ ባህሪዎች እርስዎ እንደሚመርጡት መቆጣጠሪያ አይነት ይለያያል: ስለዚህ የሚቀጥሉት ባህሪዎች ዝግጁ አይሆኑም ለ ሁሉም አይነት መቆጣጠሪያ

Edit mask

የ edit mask ለ ንድፍ መቆጣጠሪያ መወሰኛ: ይህ የ ባህሪ ኮድ ነው የ ማስገቢያ አቀራረብ የሚወስን ለ መቆጣጠሪያ

እርስዎ መወሰን አለብዎት የ masking ባህሪ ለ እያንዳንዱ ማስገቢያ ባህሪ ለ mask ማረሚያ ለ መከልከል ማስገቢያ ለ ዋጋዎች ለ ተዘረዘሩ በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ:

ባህሪ

ትርጉም

L

የ ማይለዋወጥ ጽሁፍ: ይህ ባህሪ በ ተጠቃሚ ሊቀይር አይችልም

a

እነዚህ ባህሪዎች a-z: እና 0-9 ማስገባት ይቻላል: አቢይ ባህሪዎችን ከ ገቡ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች

A

እነዚህ ባህሪዎች A-Z: እዚህ ማስገባት ይቻላል: የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች ከ ገቡ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ አቢይ ፊደሎች

c

እነዚህ ባህሪዎች a-z: እና 0-9 ማስገባት ይቻላል: አቢይ ባህሪዎችን ከ ገቡ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች

C

እነዚህ ባህሪዎች a-z: እና 0-9 እዚህ ማስገባት ይቻላል: የ ታችኛው ጉዳይ ፊደል ከ ገቡ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ አቢይ ፊደሎች

N

ከ 0-9 ያሉ ባህሪዎች ብቻ ማስገቢያ

x

ሁሉንም ሊታተም የሚችል ባህሪዎች ማስገባት ይችላሉ

X

ሁሉንም ሊታተም የሚችል ባህሪዎች ማስገባት ይችላሉ: የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች ከ ተጠቀሙ ራሱ በራሱ ወደ አቢይ ፊደል ይቀየራል


Literal mask

በ ንድፍ መቆጣጠሪያ ውስጥ የሚታየውን የ መጀመሪያ ዋጋ መወሰኛ: ይህ ተጠቃሚውን የሚረዳው እንዲለይ ነው የትኛው ዋጋ እንደሚፈቀድ ነው ለ ንድፍ መቆጣጠሪያ: የ literal mask የ ተወሰነ ነው በ አቀራረብ የ ተወሰነ ነው በ edit mask.

Root ይታያል

በ ዛፍ መቆጣጠሪያ የ root መገናኛ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

የ Root ማሳያ ከ ተሰናዳ እንደ ሀሰት: የ root መገናኛ ለ ክፍል ዋጋ ያለው መገናኛ ለ ዛፍ መቆጣጠሪያ አይሆንም እና መጠቀም አይቻልም በ ማንኛውም ዘዴ በ Xዛፍ መቆጣጠሪያ ውስጥ

ነባር ዋጋው እውነት ነው

ለንባብ-ብቻ

ይምረጡ "አዎ" ተጠቃሚው ዋጋ እንዳያርም ለ መከልከል ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ: መቆጣጠሪያው ተችሏል እና ማተኮር ይችላል ነገር ግን ማሻሻል አይቻልም

ሊታረም የሚችል

የ ዛፍ መቆጣጠሪያ መገናኛ ሊታረም ይችል እንደሆን መወሰኛ

ነባር ዋጋው ሀሰት ነው

መስመር መቁጠሪያ

ያስገቡ የ መስመሮች ቁጥር የሚታየውን በ ዝርዝር መቆጣጠሪያ ውስጥ: ለ መቀላቀያ ሳጥኖች: ይህ ማሰናጃ ንቁ የሚሆነው ወደ ታች የሚዘረገፍ ምርጫ ሲያስችሉ ነው

መሸብለያ ባር

የ መሸብለያ መደርደሪያ አይነት መጨመሪያ እርስዎ በሚወስኑት የ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

መሸብለያ ባር

በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ እርስዎ የ ወሰኑትን አይነት መሸብለያ መጨመሪያ

መሸብለያ ዋጋ

ለ መሸብለያ መደርደሪያ መቆጣጠሪያ የ መጀመሪያ ዋጋ ይወስኑ: ይህ የ መሸብለያ መደርደሪያ ተንሸራታች የሚወሰንበት ቦታ ነው

መነሻ ምልክቶች

ይምረጡ "አዎ" ለማሳየት የ ገንዘብ ምልክት መነሻ በ ገንዘብ መቆጣጠሪያ ቁጥር በሚገባ ጊዜ

መድገሚያ

ሁኔታዎችን ማስጀመሪያ መድገሚያ እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያውን ቁልፍ ተጭነው ሲይዙ በ መቆጣጠሪያ ላይ እንደ ማዞሪያ ቁልፍ አይነት

መጠን

ምስል መመጠኛ በ መቆጣጠሪያው መጠን ልክ

ማሰለፊያ

ለ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ማሰለፊያ ምርጫ መወሰኛ

ማስረጊያ ማስቆሚያ

ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ የ ትኩረት ባህሪ ይምረጡ በሚጠቀሙ ጊዜ የ Tab ቁልፍ

ነባር

የ ማስገቢያ መቆጣጠሪያ ብቻ ትኩረት ያገኛል በሚጠቀሙ ጊዜ የ Tab ቁልፍ: መቆጣጠሪያ ያለ ማስገቢያ መግለጫ መቆጣጠሪያ ይደበቃሉ አይታዩም

አይ

የ tab ቁልፍ በሚጠቀሙ ጊዜ ትኩረት መቆጣጠሪያውን ይዘላል

አዎ

መቆጣጠሪያ መምረጥ ይቻላል በ Tab ቁልፍ


ማሽከርከሪያ ቁልፍ

ይምረጡ "አዎ" የ ማሽከርከሪያ ቁልፍ ለ መጨመር ለ ሂሳብ: ወይንም የ ጊዜ መቆጣጠሪያ የ መጨመሪያ እና የ መቀነሻ የ ማስገቢያ ዋጋ ለ ማስቻል የ ቀስት ቁልፎች በ መጠቀም

ማተሚያ

ይምረጡ "አዎ" የ አሁኑን መቆጣጠሪያ በ ሰነድ ህትመት ውስጥ ለማካተት

ማዘግያ

ማዘግያ መወሰኛ በ ሚሊ ሰከንዶች በ መሸብለያ ማስጀመሪያ ሁኔታ መካከል የ ማስጀመሪያ ሁኔታ የሚፈጠረው እርስዎ ሲጫኑ ነው የ መሸብለያ መደረደሪያ ቀስት ወይንም የ መሸብለያ መደረደሪያ መደብ ቦታ ላይ ሲጫኑ ነው: የተደገመ ማስጀመሪያ ሁኔታ ይፈጠራል እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ከያዙ በሚጫኑ ጊዜ የ መሸብለያ መደረደሪያ ቀስት መደብ ቦታ ላይ በ መሸብለያ መደረደሪያ ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ ዋጋ ያለው ጊዜ መለኪያ ማካተት ይችላሉ በ ቁጥር እርስዎ የሚያስገቡት ለምሳሌ 2 ሰ ወይንም 500 ማሰ

ምልክት

የ አሁኑን መቆጣጠሪያ ምልክት ይወስኑ: ምልክቱ የሚታየው ከ መቆጣጠሪያ ጋር ነው

እርስዎ መፍጠር ይችላሉ የ በርካታ-መስመር ምልክቶች በ ማስገባት በ እጅ የ መስመር መጨረሻ በ ምልክት ውስጥ በ መጠቀም Shift+Enter.

ምርጫዎች

ለ ተመረጠው እቃ ቅደም ተከተል መወሰኛ: ይህ "0" ተመሳሳይ ነው ከ መጀመሪያው እቃ ጋር: ከ አንድ በላይ እቃ ለ መምረጥ: በርካታ መምረጫ ማስቻል አለብዎት

ይጫኑ የ ... መክፈቻ ቁልፉን ከ ምርጫዎች ንግግር ውስጥ

ይጫኑ እቃ ላይ ወይንም እቃዎች ላይ እርስዎ መምረጥ የሚፈልፉትን: ከ አንድ በላይ እቃ ለ መምረጥ: እርግጠኛ ይሁኑ በርካታ መምረጫ ምርጫ መመረጡን

ሰአት ደቂቃ

አነስተኛውን የ ሰአት ዋጋ ለ ሰአት መቆጣጠሪያ መወሰኛ

ስም

ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ ስም ያስገቡ: ይህ ስም መቆጣጠሪያውን ለ መለየት ይጠቅማል

ስፋት

ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ ወይንም ንግግር ስፋት ይወስኑ

ሶስት ሁኔታ

ይምረጡ "አዎ" የ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ሶስት ሁኔታዎች እንዲኖረው ለ ማስቻል (ምልክት ተደርጓል: ምልክት አልተደረገም: እና ግራጫማ ነው) ከ ሁለቱ ፋንታ (ምልክት ተደርጓል: ምልክት አልተደረገም).

ሺዎች መለያያ

ይምረጡ "አዎ" የ ሺዎች መለያያ ባህሪዎች ለ ማሳየት በ ቁጥር እና ገንዘብ መቆጣጠሪያ ውስጥ

ቀን

በ ቀን መቆጣጠሪያ ውስጥ የሚታየውን ነባር የ ቀን መቁጠሪያ ይምረጡ

በራሱ መሙያ

ይምረጡ "አዎ" ለተመረጠው መቆጣጠሪያ በራሱ መሙያን ለማስቻል

በርካታ መስመር ማስገቢያ

ይምረጡ "አዎ" ለ ማስቻል ማስገቢያ በ በርካታ መስመር መቆጣጠሪያ ውስጥ ለ ማስገባት: ይጫኑ ማስገቢያ በ እጅ የ መስመር መጨረሻ በ መቆጣጠሪያ ውስጥ ለ ማስገባት

በርካታ ምርጫ

ይምረጡ "አዎ" ለ ማስቻል መምረጥ ከ በርካታ መስመር መቆጣጠሪያ ውስጥ

ባህሪ ማሰናጃ

ለአሁኑ መቆጣጠሪያ ይዞታዎች ማሳያ የሚሆን መጠቀም የሚፈልጉትን ፊደል ይምረጡ

ተችሏል

ይምረጡ "አዎ" መቆጣጠሪያውን ለማስቻል፡ መቆጣጠሪያው ከ ተሰናከለ ግራጫ ቀለም ይኖረዋል በ ንግግሩ ውስጥ

ትልቅ ለውጥ

የ መሸብለያ ክፍሎች ቁጥር ይወስኑ ተጠቃሚ በሚጫን ጊዜ በ ተንሸራታች እና ቀስቶች ቦታ መካከል በ መሸብለያ መደርደሪያ ላይ

ነባር ቁልፍ

ይምረጡ "አዎ" የ አሁኑን ቁልፍ መቆጣጠሪያ ነባር ምርጫ ለማድረግ: ይጫኑ ማስገቢያ በ ንግግር ውስጥ ነባር ቁልፍ ያስነሳል

ንድፎች

የ ንድፍ ምንጭ ይወስኑ ለ ቁልፍ ወይንም ለ ምስል መቆጣጠሪያ: ይጫኑ "..." ፋይል ለ መምረጥ

አርእስት

የ ንግግር አርእስት መወሰኛ: ይጫኑ በ ንግግሩ ድንበር ላይ ንግግር ለ መምረጥ

አርእስት የሚጠቅመው ለ ንግግር ምልክት ማድረጊያ ብቻ ነው እና መያዝ ያለበት አንድ መሰመር ብቻ ነው: እባክዎን ያስታውሱ እርስዎ የሚሰሩ ከሆነ በ ማክሮስ መቆጣጠሪያ ብቻ ነው መጥራት የሚቻለው በ ስም ባህሪዎች ውስጥ

አቅጣጫ

ለ መሸብለያ መቆጣጠሪያ አቅጣጫ መወሰኛ

አነስተኛ ለውጥ

የ መሸብለያ ክፍሎች ቁጥር ይወስኑ ተጠቃሚ በሚጫን ጊዜ በ ተንሸራታች እና ቀስቶች ቦታ መካከል በ መሸብለያ መደርደሪያ ላይ

አነስተኛ ቀን

ለቀን መቆጣጠሪያ ዝቅተኛውን መጠን ይወስኑ

አነስተኛ ዋጋ

ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ ዝቅተኛ ዋጋ መወሰኛ

አነስተኛ የሂደት ዋጋ

አነስተኛ ዋጋ ለ ሂደት መደርደሪያ መቆጣጠሪያ መወሰኛ

አገር

ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ የ መምረጫ ሁኔታ ይምረጡ

እርዝመት

ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ ወይም ንግግር እርዝመት መወሰኛ

እጄታውን ማሳያ

የ እጄታው መገናኛ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

እጄታዎቹ ነጠብጣብ መስመሮች ናቸው በ አይነ ህሊና የሚታይ ቅደም ተከተል ለ ዛፍ መቆጣጠሪያ

ነባር ዋጋው እውነት ነው

ከፍተኛ ቀን

ለቀን መቆጣጠሪያ ከፍተኛውን መጠን ይወስኑ

ከፍተኛ ዋጋ

ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ ከፍተኛ ዋጋ መወሰኛ

ከፍተኛ የ ሂደት ዋጋ

ከፍተኛ ዋጋ ለ ሂደት መደርደሪያ መቆጣጠሪያ መወሰኛ

ከፍተኛ የ መሸብለያ ዋጋ

ከፍተኛ ዋጋ ለ መሸብለያ መደርደሪያ መቆጣጠሪያ መወሰኛ

ከፍተኛ የ ጽሁፍ እርዝመት

ተጠቃሚ ማስገባት የሚችለውን ከፍተኛ ቁጥር ባህሪ ይወስኑ

ከፍተኛው ሰአት

ከፍተኛውን የ ሰአት ዋጋ ለ ሰአት መቆጣጠሪያ መወሰኛ

ወደ ታች የሚዘረገፍ

ይምረጡ "አዎ" ወደ ታች የሚዘረገፍ ምርጫ ዝርዝር ለ ማስቻል: ወይንም ለ መቀላቀያ ሳጥን መቆጣጠሪያ: ወደ ታች የሚዘረገፍ መቆጣጠሪያ ሜዳ የ ቀስት ቁልፍ አለው እርስዎ የሚጫኑት ለ መክፈት ዝርዝር ከ ነበረው ፎርም ማስገቢያ ውስጥ

ዋጋ

ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ ዋጋ መወሰኛ

ዝርዝር ማስገቢያ

ለ ዝርዝር መቆጣጠሪያ ማስገቢያ ይወስኑ: አንድ መስመር የሚወስደው አንድ ዝርዝር ማስገቢያ ነው: ይጫኑ Shift+ማስገቢያ አዲስ መስመር ለማስገባት

ዝቅተኛ የ መሸብለያ ዋጋ

አነስተኛ ዋጋ ለ መሸብለያ መደርደሪያ መቆጣጠሪያ መወሰኛ

የ X ቦታ

ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ ከ ንግግሩ በ ግራ በኩል እርቀት መወሰኛ

የ Y ቦታ

ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ ወይም ንግግር እርዝመት መወሰኛ

የ root እጄታ ማሳያ

የ እጄታው መገናኛ ይታይ እንደሆን መወሰኛ በ root ደረጃ

ነባር ዋጋው እውነት ነው

የ መደቡ ቀለም

ለ ተመረጠው መቆጣጠሪያ የ መደብ ቀለም ይወስኑ

የ መግቢያ ቃል ባህሪዎች

የሚታየውን ባህሪ ያስገቡ: የ ተጻፉትን ባህሪዎች ከ ማሳየት ይልቅ: ይህን መጠቀም ይችላሉ የ መግቢያ ቃል ለማስገባት በ ጽሁፍ መቆጣጠሪያ ውስጥ

የ ማረሚያ ማስቆሚያ ዘዴ መጠየቂያ

ማረሚያ በሚቋረጥ ጊዜ ምን እንደሚሆን ይወስኑ በ መምረጥ ሌላ መጋጠሚያ በ ዛፍ ውስጥ: በ ዛፍ ውስጥ ዳታ ሲቀየር: ወይንም በ ሌላ ዘዴዎች ውስጥ

ይህን ባህሪ ወደ እውነት ማሰናዳት የሚፈጥረው ለውጦችን ራሱ በራሱ እንዲያስቀምጥ ነው ማረሚያ በሚቋረጥ ጊዜ: ይህን ባህሪ ወደ ሀሰት ማሰናዳት የሚፈጥረው ማረሚያ በሚቋረጥ ጊዜ ለውጦችን እንዲሰረዙ ነው ለውጦቹ ይጠፋሉ

ነባር ዋጋው ሀሰት ነው

የ ረድፍ እርዝመት

ይወስኑ የ እያንዳንዱን ረድፍ እርዝመት ለ ዛፍ መቆጣጠሪያ: በ ፒክስል

የ ተወሰነው ዋጋ የሚያንስ ከሆነ ወይንም እኩል ከሆነ ከ ዜሮ ጋር: የ ረድፍ እርዝመት ከፍተኛው እርዝመት ነው ለ ሁሉም ረድፎች

ነባር ዋጋው 0 ነው

የ ሰአት አቀራረብ

ይምረጡ ለ ጊዜ መቆጣጠሪያ መጠቀም የሚፈልጉትን አቀራረብ

የ ቀን አቀራረብ

ለ ቀን መቆጣጠሪያ የሚፈለገውን አይነት አቀራረብ መወሰኛ: የ ቀን መቆጣጠሪያ የ ተጠቃሚውን ማስገቢያ የሚተረጉመው እንደ አቀራረብ ማሰናጃ አይነት ነው

የ ተወሰነ አቀራረብ

ይምረጡ "አዎ" ዋጋ ያለው ባህሪ እንዲገባ ለ ማስቻል እንደ ሂሳብ ለ ገንዘብ: ለ ቀን: ወይንም ለ ጊዜ መቆጣጠሪያ

የ እርዳታ URL

የ እርዳታ URL ይወስኑ የሚጠራውን እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ F1 ትኩረቱ በ ተወሰነ መቆጣጠሪያ ላይ ሲሆን: ለምሳሌ: ይጠቀሙ አቀራረብ HID:1234 ለ መጥራት የ እርዳታ-መለያ በ ቁጥር 1234.

የ አካባቢ ተለዋዋጭ ማሰናጃ ለ እርዳታ_DEBUG ለ 1 ለ መመልከት የ እርዳታ-መለያዎች እንደ የ ተስፋፋ የ እርዳታ ጠቃሚ ምክር

የ ዴሲማል ትክክለኛነት

ለ ቁጥር ወይንም ገንዘብ መቆጣጠሪያ የ ዴሲማል ቦታዎች ቁጥር መወሰኛ

የ ገንዘብ ምልክት

ለ ገንዘብ መቆጣጠሪያ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ገንዘብ ምልክት ያስገቡ

የሂደት ዋጋ

ለ ሂደት መደርደሪያ የ ሂደት ዋጋ መቆጣጠሪያ መወሰኛ

የሚታይ መጠን

ለ ተንሸራታች እርዝመት የ መሸብለያ መቆጣጠሪያ ይወስኑ

የሚጨምር./የሚቀንስ ዋጋ

ለ ማዞሪያ ቁልፍ መቆጣጠሪያ ክፍተት መጨመሪያ ወይንም መቀነሻ ይወስኑ

የምርጫው አይነት

የ መምረጫ ዘዴ መወሰኛ የ ተቻለ በዚህ የ ዛፍ መቆጣጠሪያ ውስጥ

የቁልፍ አይነት

ይምረጡ የ ቁልፍ አይነት: የ ቁልፍ አይነት የሚወስነው ምን አይነት ተግባር እንደሚጀምር ነው

የጽሁፍ እርዳታ

ያስገቡ የ እርዳታ ጽሁፍ የሚታይ እንደ ጠቃሚ ምክር (የ አረፋ እርዳታ) የ አይጥ ቁልፍ በ መቆጣጠሪያው ላይ በሚያርፍ ጊዜ

ደንብ

Specify the order in which the controls receive the focus when the Tab key is pressed in the dialog. On entering a dialog, the control with the lowest order (0) receives the focus. Pressing the Tab key the successively focuses the other controls as specified by their order number.

በ መጀመሪያ መቆጣጠሪያው ቁጥር ያገኛል እንደ ተጨመረው ቅደም ተከተል መሰረት ወደ ንግግሩ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ቅደም ተከተሉን ቁጥር ለ መቆጣጠሪያ: LibreOffice Basic የ ቅደም ተከተል ቁጥር ራሱ በራሱ ያሻሻላል የ ተደገመ ቁጥር ለ ማስወገድ: ትኩረት የ ሌላቸው መቆጣጠሪያዎች እንዲሁም ዋጋ ይመደባሉ ነገር ግን እነዚህ መቆጣጠሪያዎች ይዘለላሉ እርስዎ በሚጠቀሙ ጊዜ የ Tab ቁልፍ

ድንበር

ለተመረጠው መቆጣጠሪያ የድንበር አይነት ይወስኑ

ገጽ (ደረጃ)

የ ንግግር ገጽ የ አሁኑ መቆጣጠሪያ የሚመደብበትን ወይንም የ ገጽ ቁጥር ለ ንግግር እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን ንግግር አንድ ገጽ ብቻ ማሰናጃ ካለው የ ገጽ (ደረጃ) ዋጋ ወደ 0.

ይምረጡ ገጽ (ደረጃ) = 0 መቆጣጠሪያው እንዲታይ በ ሁሉም የ ንግግር ገጾች ላይ

በ ንግግር ገጾች እና በ ማስኬጃ ጊዜ መካከል ለ መቀየር: እርስዎ መፍጠር አለብዎት ማክሮስ ዋጋውን የሚቀይር ለ ገጽ (ደረጃ)

ገጽ በ እጅ መጨረሻ

ይምረጡ "አዎ" ለ ማስቻል በ እጅ የ መስመር መጨረሻ ለ ማስገባት በ በርካታ መስመር መቆጣጠሪያዎች ውስጥ

Please support us!