LibreOffice 7.6 እርዳታ
ለ መጨረሻ ነጥቦች ምርጫ መወሰኛ
የ መስመር ቁጥር ያስገቡ ለ መጨረሻ ነጥብ እና ከዛ ይጫኑ አዲስ.
የ አሁኑን መጨረሻ ነጥብ ማስነሻ ወይንም ማቦዘኛ
Specify the number of loops to perform before the breakpoint takes effect.
የ መጨረሻ ነጥብ መፍጠሪያ በ ተወሰነው የ መስመር ቁጥር ላይ
የ ተመረጠውን የ መጨረሻ ነጥብ ማጥፊያ