LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ መደርደሪያ መጥሪያ እርስዎን የሚያስችለው የ አሰራር እና ተግባሮች ሂደት መቆጣጠር ነው: ፕሮግራም በሚፈጽም ጊዜ: የ አሰራር እና ተግባሮች ሂደት የሚታየው ከ ታች እስከ ላይ ድረስ ነው በጣም የ ቅርብ ጊዜ አሰራር እና ተግባሮች መጥሪያ ከ ዝርዝር ከ ላይ በኩል
Please support us!