ሁኔታውን-መሰረት ያደረገ ማክሮስ

ይህ ክፍል የሚገልጸው የ Basic ፕሮግራም ለ ፕሮግራም ሁኔታዎች እንዴት እንደሚመድቡ ነው

እርስዎ ማክሮስ ራሱ በራሱ እንዲፈጽም ማድረግ ይችላሉ የ ተወሰነ ሶፍትዌር ሁኔታ ሲፈጠር በ መመደብ የሚፈለገውን ማክሮስ ለ ሁኔታው: የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚያቀርበው ባጠቃላይ የ ፕሮግራም ሁኔታዎች እና በ ምን ጊዜ የ ተመደበው ማክሮስ እንደሚፈጸም ነው

ሁኔታ

የ ተመደበው ማክሮስ ይፈጸማል...

ፕሮግራም ማስጀመሪያ

... ይህ LibreOffice መተግበሪያ ከ ጀመረ በኋላ

ፕሮግራም መጨረሻ

... ይህ LibreOffice መተግበሪያ ተቋርጧል

ሰነድ መፍጠሪያ

...አዲስ ሰነድ ከ ተፈጠረ በኋላ በ ፋይል - አዲስ ወይንም በ አዲስ ምልክት

ሰነድ መክፈቻ

...አዲስ ሰነድ ከ ተፈጠረ በኋላ በ ፋይል - መክፈቻ ወይንም በ መክፈቻ ምልክት

ሰነድ ማስቀመጫ እንደ

ሰነድ ከ መቀመጡ ...በፊት በ ተወሰነ ስም ስር (በ ፋይል – ማስቀመጫ እንደ ወይንም በ ፋይል – ማስቀመጫ ወይንም በ ማስቀመጫ ምልክት: የ ሰነድ ስም ያልተወሰነ ከሆነ).

ሰነዱ ተቀምጧል እንደ

ሰነድ ከ ተቀመጠ ... በኋላ በ ተወሰነ ስም ስር (በ ፋይል – ማስቀመጫ እንደ ወይንም በ ፋይል – ማስቀመጫ ወይንም በ ማስቀመጫ ምልክት: የ ሰነድ ስም ያልተወሰነ ከሆነ).

ሰነድ ማስቀመጫ

ሰነድ ከ መቀመጡ ...በፊት በ ፋይል – ማስቀመጫ ወይንም በ ማስቀመጫ ምልክት: የ ሰነዱ ስም ቀደም ብሎ ተወስኖ የ ተሰጠ ከሆነ

ሰነዱ ተቀምጧል

ሰነድ ከ ተቀመጠ ... በኋላ በ ፋይል – ማስቀመጫ ወይንም በ ማስቀመጫ ምልክት: የ ሰነዱ ስም ቀደም ብሎ ተወስኖ የ ተሰጠ ከሆነ

ሰነዱ ሊዘጋ ነው

...ሰነዱ ከ መዘጋቱ በፊት

ሰነዱ ተዘግቷል

ሰነድ ከ ተዘጋ ... በኋላ ይመልከቱ የ "ሰነድ ማስቀመጫ" ሁኔታ ሊታይ ይችላል ሰነዱ ሲቀመጥ ከ መዘጋቱ በፊት

ሰነዱን ማስነሻ

ሰነድ ወደ ፊት ለ ፊት ከ መጣ ...በኋላ

ሰነዱን ማቦዘኛ

ሌላ ሰነድ ወደ ፊት ለ ፊት ከ መጣ ...በኋላ

ሰነድ ማተሚያ

...በኋላ የ ማተሚያ ንግግር ይዘጋል: ነገር ግን ዋናው የ ማተሚያ ሂደት ከ መጀመሩ በፊት

የ JavaScript ማስኬጃ-ጊዜ ስህተት

...የ JavaScript ማስኬጃ-ጊዜ ስህተት ሲፈጠር

ደብዳቤ ማዋሀጃ ማተሚያ

...በኋላ የ ማተሚያ ንግግር ይዘጋል: ነገር ግን ዋናው የ ማተሚያ ሂደት ከ መጀመሩ በፊት: ይህ ሁኔታ የሚፈጠረው ለ እያንዳንዱ ለታታመ ኮፒ ነው

የ ገጽ መቁጠሪያ መቀየሪያ

...የ ገጽ ቆጠራው ሲቀየር

መልእክቱን ተቀብያለሁ

...መልእክቱን ከ ተቀበሉ


ለ ሁኔታ ማክሮስ መመደቢያ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ እና ይጫኑ የ ሁኔታዎች tab.

 2. ይምረጡ እርስዎ ይፈልጉ እንደሆን ስራው ዋጋ እንዲኖረው በ አለም አቀፍ ዙሪያ ወይንም በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ብቻ በ ማስቀመጫ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

 3. ይምረጡ ሁኔታ ከ ሁኔታ ዝርዝር ውስጥ

 4. ይጫኑ ማክሮስ እና ይምረጡ ማክሮስ ለ ተመረጠው ሁኔታ የሚፈጸመውን

 5. ይጫኑ እሺ ማክሮስ ለ መመደብ

 6. ይጫኑ እሺ ንግግሩን ለ መዝጋት

ለ ሁኔታ የ ማክሮስ ስራ ማስወገጃ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ እና ይጫኑ የ ሁኔታዎች tab.

 2. ይምረጡ እርስዎ ይፈልጉ እንደሆን ስራው እንዲወገድ በ አለም አቀፍ ዙሪያ ወይንም በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ብቻ በ ማስቀመጫ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

 3. ይምረጡ ሁኔታ የሚወገደውን ስራ የያዘውን ከ ሁኔታ ዝርዝር ውስጥ

 4. ይጫኑ ማስወገጃ

 5. ይጫኑ እሺ ንግግሩን ለ መዝጋት

Please support us!