መጻህፍት ቤት እና ክፍሎች ማደራጃ

መጻህፍት ቤት ማደራጃ

አዲስ መጻህፍት ቤት መፍጠሪያ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice መሰረታዊ እና ይጫኑ አደራጅ ወይንም ይጫኑ የ ክፍል መምረጫ ምልክት መሰረታዊ IDE ለመክፈት የ ማክሮስ አደራጅ ንግግር

 2. ይጫኑ የ መጻህፍት ቤት tab.

 3. እርስዎ ይምረጡ መጻህፍት ቤት ማያያዝ የሚፈልጉበትን በ አካባቢ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ከ መረጡ LibreOffice ማክሮስ & ምግግሮች: መጻህፍት ቤቱ እዚህ ይሆናል ለ LibreOffice መተግበሪያ እና ዝግጁ ይሆናል ለ ሁሉም ሰነዶች: እርስዎ ከ መረጡ ሰነድ መጻህፍት ቤቱ ይያያዛል ከዚህ ሰነድ ጋር እና ዝግጁ የሚሆነው ከዚህ ብቻ ይሆናል

 4. ይጫኑ አዲስ እና ያስገቡ አዲስ የመጻህፍት ቤት ስም ለመፍጠር

መጻህፍት ቤት ማምጫ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice መሰረታዊ እና ይጫኑ አደራጅ ወይንም ይጫኑ የ ክፍል መምረጫ ምልክት መሰረታዊ IDE ለመክፈት የ ማክሮስ አደራጅ ንግግር

 2. ይጫኑ የ መጻህፍት ቤት tab.

 3. እርስዎ ይምረጡ መጻህፍት ቤት ማምጣት የሚፈልጉበትን በ አካባቢ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ከ መረጡ LibreOffice ማክሮስ & ምግግሮች: መጻህፍት ቤቱ እዚህ ይሆናል ለ LibreOffice መተግበሪያ እና ዝግጁ ይሆናል ለ ሁሉም ሰነዶች: እርስዎ ከ መረጡ ሰነድ መጻህፍት ቤቱ ይያያዛል ከዚህ ሰነድ ጋር እና ዝግጁ የሚሆነው ከዚህ ብቻ ይሆናል

 4. ይጫኑ ማምጫ... እና ይምረጡ የ ውስጥ መጻህፍት ቤት ለማምጣት

 5. ይምረጡ ሁሉንም የ መጡትን መጻህፍት ቤት በ መጻህፍት ቤት ማምጫ ንግግር: ይህ ንግግር የሚያሳየው ሁሉንም መጻህፍት ቤት ነው በ ተመረጠው ፋይል ውስጥ ያሉትን በሙሉ

 6. እርስዎ መጻህፍት ቤት ማስገባት ከ ፈለጉ እንደ ማመሳከሪያ ብቻ ምልክት ያድርጉ በ እንደ ማመሳከሪያ ማስገቢያ (ለንባብ-ብቻ) ሳጥን ውስጥ: ለንባብ-ብቻ መጻህፍት ቤት ተግባራዊ ናቸው ነገር ግን ማሻሻል አይቻልም በ Basic IDE. ውስጥ

 7. ይመርምሩ የ ነበረውን መጻህፍት ቤት መቀየሪያ ሳጥን እርስዎ ከ ፈለጉ በ ነበረው መጻህፍት ቤት ተመሳሳይ ስም ላይ ደርቦ ለ መጻፍ

 8. ይጫኑ እሺ መጻህፍት ቤቱን ለማምጣት

መጻህፍት ቤት መላኪያ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice መሰረታዊ እና ይጫኑ አደራጅ ወይንም ይጫኑ የ ክፍል መምረጫ ምልክት መሰረታዊ IDE ለመክፈት የ ማክሮስ አደራጅ ንግግር

 2. ይጫኑ የ መጻህፍት ቤት tab.

 3. አካባቢ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ ይወስኑ የ መጻህፍት ቤት የሚቀመጥበትን: ይምረጡ እርስዎ መላክ የሚፈልጉትን የ መጻህፍት ቤት: ማስታወሻ እርስዎ መላክ አይችሉም መላክ የ መደበኛ መጻህፍት ቤት

 4. ይጫኑ መላኪያ...

 5. ይምረጡ መጻህፍት ቤት እንዴት መላክ እንደሚፈልጉ እንደ ተጨማሪ ወይንስ እንደ መሰረታዊ መጻህፍት ቤት

 6. ይጫኑ እሺ

 7. ይምረጡ የ እርስዎ መጻህፍት ቤት ወዴት እንደሚላክ

 8. ይጫኑ ማስቀመጫ መጻህፍት ቤቱን ለመላክ

መጻህፍት ቤት ማጥፊያ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice Basic እና ይጫኑ አደራጅ ወይንም ይጫኑ የ ክፍል መምረጫ ምልክት በ Basic IDE ለመክፈት የ ማክሮስ አደራጅ ንግግር

 2. ይጫኑ የ መጻህፍት ቤት tab.

 3. ይምረጡ ከ ዝርዝር ውስጥ የሚጠፋውን መጻህፍት ቤት

 4. ይጫኑ ማጥፊያ

ክፍሎች እና ንግግሮች ማደራጃ

አዲስ ክፍል ወይንም ንግግር መፍጠሪያ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice መሰረታዊ እና ይጫኑ አደራጅ ወይንም ይጫኑ የ ክፍል መምረጫ ምልክት መሰረታዊ IDE ለመክፈት የ ማክሮስ አደራጅ ንግግር

 2. ይጫኑ የ ክፍሎች tab ወይንም የ ንግግሮች tab.

 3. ይምረጡ መጻህፍት ቤት ክፍሉ የሚገባበት እና ይጫኑ አዲስ.

 4. ያስገቡ ስም ለ ክፍሉ ወይንም ለ ንግግሩ እና ይጫኑ እሺ

ክፍል ወይንም ንግግር እንደገና መሰየሚያ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice Basic እና ይጫኑ አደራጅ ወይንም ይጫኑ የ ክፍል መምረጫ ምልክት በ Basic IDE ለመክፈት የ ማክሮስ አደራጅ ንግግር

 2. ይጫኑ እንደገና የሚሰየመውን ክፍል ሁለት ጊዜ: ትንሽ እረድት አድርገው በሚጫኑ ጊዜ: እና አዲሱን ስም ያስገቡ

  በ Basic IDE, ውስጥ በ ቀኝ-ይጫኑ በ ክፍሉ ስም ላይ ወይንም ንግግር ውስጥ በ tabs በ መመልከቻው ከ ታች በኩል: ይምረጡ እንደገና መሰየሚያ እና አዲስ ስም ይጻፉ

 3. ይጫኑ ማስገቢያውን ለውጦቹን ለማረጋገጥ

ክፍል ወይንም ንግግር ማጥፊያ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice መሰረታዊ እና ይጫኑ አደራጅ ወይንም ይጫኑ የ ክፍል መምረጫ ምልክት መሰረታዊ IDE ለመክፈት የ ማክሮስ አደራጅ ንግግር

 2. ይጫኑ የ ክፍሎች tab ወይንም የ ንግግሮች tab.

 3. ይምረጡ የሚጠፋውን ክፍል ወይንም ንግግር ከ ዝርዝር ውስጥ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ማስገቢያ ለ መግለጽ ንዑስ-ማስገቢያ አስፈላጊ ሲሆን

 4. ይጫኑ ማጥፊያ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ክፍሉን ማጥፋት ሁሉንም የ ነበረውን አሰራር እና ተግባር በ ቋሚነት ከ ክፍሉ ውስጥ ያጠፋዋል

እቅዶች በ ሰነዶች ወይንም ቴምፕሌቶች መካከል ማደራጃ

ክፍሎች ማንቀሳቀሻ ወይንም ኮፒ ማድረጊያ በ ሰነዶች: ቴምፕሌቶች: እና በ መተግበሪያዎች መካከል

 1. ሁሉንም ሰነዶች ወይንም ቴምፕሌቶች መክፈቻ እርስዎ ማንቀሳቀስ ወይንም ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ክፍሎች ወይንም ንግግሮች

 2. ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice Basic እና ይጫኑ አደራጅ ወይንም ይጫኑ የ ክፍል መምረጫ ምልክት በ Basic IDE ለመክፈት የ ማክሮስ አደራጅ ንግግር

 3. ለ ማንቀሳቀስ ክፍል ወይንም ንግግር ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ ተመሳሳይ እቃ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ይጎትቱ ወደሚፈለገው ቦታ: የ አግድም መስመር ይጠቁማል የ ኢላማውን ቦታ በ አሁኑ እቃ ውስጥ በሚጎትቱ ጊዜ: ተጭነው ይያዙ የ ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ እቃውን ኮፒ ለማድረግ ከ ማንቀሳቀስ ይልቅ:

Please support us!