LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መመርመር ይችላሉ እያንዳንዱን መስመር የ Basic ፕሮግራም ለ ስህተት ነጠላ ደረጃ መፈጸሚያ በ መጠቀም: ስህተት በ ቀላሉ መግኘት ይቻላል ለ እርስዎ የ እያንዳንዱ ደረጃ ውጤት ወዲያውኑ ለ እርስዎ ስለሚታይ: ጠቋሚ በ መጨረሻ ነጥብ አምድ ማረሚያ ውስጥ የሚያሳየው የ አሁኑን መስመር ነው: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ የ መጨረሻ ነጥብ እርስዎ ማስገደድ ከ ፈለጉ ፕሮግራም እንዲቋረጥ በ ተወሰነ ቦታ
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መጨረሻ ነጥብ አምድ ውስጥ በ ግራ በኩል በ ማረሚያው መስኮት ለ መቀያየር የ መጨረሻ ነጥብ በ ተመሳሳይ መስመር ውስጥ: ፕሮግራሙ መጨረሻ ነጥብ ጋር ሲደርስ: ፕሮግራም መፈጸሚያው ይቋረጣል
የ ነጠላ ደረጃ መፈጸሚያ በ መጠቀም የ ነጠላ ደረጃ ምልክት ለ ፕሮግራሙ ቅርንጫፍ ለ አሰራሮች እና ተግባሮች ይፈጥራል
የ አሰራር ደረጃ መፈጸሚያ በ መጠቀም የ አሰራር ደረጃ ምልክት ፕሮግራሙን መዝለል ያስችለዋል አሰራር እና ተግባሮች እንደ ነጠላ ደረጃ
የ መጨረሻ ነጥብ ባህሪዎች ዝግጁ ናቸው: በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ቀኝ-በ መጫን የ መጨረሻ ነጥብ በ መጨረሻ ነጥብ አምድ ውስጥ
እርስዎ ማስጀመር እና ማቦዘን ይችላሉ የ መጨረሻ ነጥብ በ መምረጥ ንቁ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: የ መጨረሻ ነጥብ በ ሚቦዝን ጊዜ: የ ፕሮግራም መፈጸሚያን አያቋርጥም
ይምረጡ ባህሪዎች ከ አገባብ ዝርዝር ከ መጨረሻ ነጥብ ውስጥ ወይንም ይምረጡ መጨረሻ ነጥብ ከ አገባብ ዝርዝር ከ መጨረሻ ነጥብ አምድ ውስጥ ለ መጥራት የ መጨረሻ ነጥብ ንግግር እርስዎ የሚገልጹበት ሌላ የ መጨረሻ ነጥብ ምርጫ
ዝርዝሩ የሚያሳየው ሁሉንም መጨረሻ ነጥብ ነው በ ተመሳሳይ መስመር ቁጥር ውስጥ በ ኮዱ ምንጭ ውስጥ: እርስዎ ማስጀመር እና ማቦዘን ይችላሉ የ ተመረጠውን መጨረሻ ነጥብ በ ምልክት ማድረግ ወይንም በ ማጥፋት የ ንቁ ሳጥን ውስጥ
የ ያለፈውን መቁጠሪያ የሚወስነው የ መጨረሻ ነጥብ ምን ያህል ቁጥር ጊዜ እንደሚታለፍ ነው: ፕሮግራሙ ከ መቋረጡ በ ፊት: እርስዎ ካስገቡ 0 (ነባር ማሰናጃ) ፕሮግራሙ ሁል ጊዜ ይቋረጣል ወዲያውኑ የ መጨረሻ ነጥብ በሚያጋጥም ጊዜ
ይጫኑ ማጥፊያ ለ ማስወገድ የ መጨረሻ ነጥብ ከ ፕሮግራም ውስጥ
እርስዎ መቆጣጠር ይችላሉ የ ተለዋዋጭ ዋጋ በ መጨመር ወደ መመልከቻ መስኮት ውስጥ: ተለዋዋጭ ለ መጨመር ወደ ዝርዝር ውስጥ በ ተለዋዋጭ መመልከቻ: ይጻፉ የ ተላዋዋጭ ስም በ መመልከቻ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ ማስገቢያውን
የ ተለዋዋጭ ዋጋዎች የሚታዩት በ ክልል ውስጥ ሲሆኑ ብቻ ነው: ያልተገለጽ ተለዋዋጭ በ አሁኑ የ ኮድ ምንጭ አካባቢ ማሳያ ("ከ ክልል ውጪ") ከ ዋጋ ይልቅ
እርስዎ እንዲሁም ማካተት ይችላሉ ማዘጋጃ በ መመልከቻ መስኮት ውስጥ: እርስዎ ካስገቡ ስም ለ ተለዋዋጭ ማዘጋጃ ያለ ምንም ማውጫ ዋጋ በ መመልከቻ መስኮት ውስጥ: የ ጠቅላላ ማዘጋጃ ይዞታ ይታያል
እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ተለዋዋጭ ላይ ካደረጉ በ ማረሚያ ውስጥ በ ማስኬፋ-ጊዜ: የ ተለዋዋጭ ይዞታ ይታያል በ ብቅ-ባይ ሳጥን ውስጥ
ለ ቅደም ተከተል አሰራር እና ተግባሮች መጥሪያ ባጠቃላይ መመልከቻ ማቅረቢያ እርስዎ መወሰን ይችላሉ የትኛው አሰራር እና ተግባር የ ተጠራው የትኛው ሌላ አሰራር እና ተግባር በ አሁኑ ነጥብ ከ ኮዱ ምንጭ ውስጥ