The Basic Editor

የ Basic ማረሚያ የሚያቀርብርው መደበኛ የ ማረሚያ ተግባሮች ነው እርስዎ በጣም የ ተላመዱትን በሚሰሩ ጊዜ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: ተግባሮችን ይደግፋል ለ ማረሚያ ዝርዝር (መቁረጫ: ማጥፊያ: መለጠፊያ): ጽሁፍ የ መምረጥ ችሎታ በ Shift ቁልፍ: እንዲሁም በ መጠቆሚያ ተግባሮችን ቦታ ማስያዣ (ለምሳሌ:ከ ቃላት ወደ ቃላት መንቀሳቀሻ እና የ ቀስት ቁልፎች) በ መጠቀም:

ረጅም መስመሮችን መክፈል ይቻላል ወደ በርካታ አነስተኛ ክፍሎች: ክፍተት በ ማስገባት እና በ ባህሪው ስር በማስመር _ እንደ የ መጨረሻ መስመር ሁለት ባህሪዎች: ይህ መስመር ያገናኛል በሚቀጥለው መስመር ወደ አንድ ሎጂካል መስመር: (ከሆነ "በ ምርጫ ተስማሚ" ይጠቀማል በ ተመሳሳይ Basic ክፍል ውስጥ: የ መስመር መቀጠል ገጽታ ዋጋ ያለው ነው ለ አስተያየት መስመሮች)

እርስዎ ከ ተጫኑ የ BASIC ማስኬጃ ምልክት በ ማክሮስ መደርደሪያ ላይ: ፕሮግራም መፈጸሚያ ይጀምራል በ Basic ማረሚያ ላይ ይጀምራል: ፕሮግራሙ የሚፈጽመው የ መጀመሪያ ንዑስ ወይንም ተግባሮች እና ከዛ ፕሮግራሙ መፈጸሙን ያቆማል: የ "ዋናው ንዑስ" ምንም ነገር አይፈጽምም በ ፕሮግራም መፈጸሚያ ላይ

tip

ያስገቡ የ እርስዎን የ Basic ኮድ በ ዋናውን ንዑስ እና ንዑስ መጨረሻ መስመሮች መካከል እርስዎ በሚታይዎት የ IDE. በ መጀመሪያ ሲከፍቱ: በ አማራጭ: ሁሉንም መስመሮች ያጥፉ እና ካዛ ያስገቡ የ እርስዎን Basic ኮድ


በ እቅድ ውስጥ መቃኛ

የ መጻህፍት ቤት ዝርዝር

ይምረጡ መጻህፍት ቤት ከ መጻህፍት ቤት ዝርዝር ውስጥ በ ግራ በኩል ከ እቃ መደርደሪያው ላይ መጻህፍት ቤት ለ መጫን በ ማረሚያ ውስጥ: የ መጀመሪያው ክፍል የ ተመረጠው መጻህፍት ቤት ይታያል

የ እቃ መዝገብ

ይጫኑ የ እቃዎች መዝገብ ምልክት  ምልክት ከ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ እቃዎች መዝገብ ማሳያ ላይ

ንግግሩ የሚያሳየው ዝርዝር ሁሉንም የ ነበሩ እቃዎች ነው በ ቅደም ተከተል መሰረት: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ዝርዝር ማስገቢያውን ለ መክፈት እቃዎቹ የ ተቀመጡበትን

የ ተወሰነ ክፍል ለማሳየት በ ማረሚያ ውስጥ ወይንም መጠቆሚያውን በ ተወሰነ ቦታ ለማድረግ የ ተመረጠውን ንዑስ ወይንም ተግባር: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ተመሳሳይ ማስገቢያ ላይ

የ Basic ኮድ ምንጭ ማስቀመጫ እና መጫኛ

እርስዎ ማስቀመጥ ይችላሉ የ Basic ኮድ በ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ: ለ ማስቀመጥ እና ለ ማምጣት በ ሌሎች ፕሮግራም ስርአቶች ውስጥ

warning

እርስዎ ማስቀመጥ አይችሉም የ Basic ንግግሮች በ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ


የ ኮድ ምንጭ በ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ ማስቀመጫ

  1. ይምረጡ ክፍል እርስዎ መላክ የሚፈልጉትን እንደ ጽሁፍ እቃ ከ መዝገብ ውስጥ

  2. ይጫኑ የ ምንጭ ማሰቀመጫ እንደ ምልክት በ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ ላይ

  3. የ ፋይል ስም ይምረጡ እና ይጫኑ እሺ ፋይሉን ለማስቀመጥ

የ ኮድ ምንጭ ከ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ መጫኛ

  1. ይምረጡ ክፍል እርስዎ ማምጣት የሚፈልጉትን የ ኮድ ምንጭ ከ እቃ መዝገብ ውስጥ

  2. የ አይጥ መጠቆሚያውን እርስዎ የ ፕሮግራም ኮድ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ

  3. ይጫኑ የ ምንጭ ጽሁፍ ምልክት በ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ ላይ

  4. ይምረጡ የ ጽሁፍ ፋይል የ ኮድ ምንጭ የያዘውን እና ይጫኑ አሺ

Please support us!