IDE Overview

ማክሮስ እቃ መደርደሪያ በ IDE የሚያቀርበው የ ተለያዩ ምልክቶች ለ ማረም እና ፕሮግራሞች ለ መሞከር ነው

ማረሚያ መስኮት ውስጥ በ ቀጥታ ከ ታች በኩል በ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ ማረም ይችላሉ የ Basic ፕሮግራም ኮድ: የ አምድ በ ግራ ጠርዝ በኩል ያለውን ይጠቀሙ የ መጨረሻ ነጥቦችን ለ ማሰናዳት በ ፕሮግራም ኮድ ውስጥ

መመልከቻ መስኮት (ተመልካች) የሚገኘው ከ ታች በኩል ከ ማረሚያ መስኮት በ ግራ በኩል ነው: እና የሚያሳየው ተለዋዋጭ ይዞታዎች ነው: ወይንም ለ ነጠላ ደረጃ ሂደት ማዘጋጃ ነው

መደርደሪያ መጥሪያ መስኮት በ ቀኝ በኩል ያለው የሚያቀርበው መረጃ ስለ መደርደሪያ መጥሪያ ነው ለ ንዑስ እና ተግባሮች ፕሮግራም በሚሄድ ጊዜ

Please support us!