መጻህፍት ቤቶች: ክፍሎች እና ንግግሮች

የሚቀጥለው መሰረታዊ የ መጻህፍት ቤት አጠቃቀም ይገልጻል: በ ክፍሎች እና ንግግሮች በ LibreOffice Basic.

LibreOffice Basic የሚያቀርበው መሳሪያዎች እርስዎን እቅዶችን መፍጠር እንዲችሉ ነው: የ ተለያዩ "ክፍሎችን" ይደግፋል እርስዎ መፍጠር እንዲችሉ ቡድን ለ እያንዳንዱ ንዑስ ወይንም ተግባሮች በ Basic እቅድ ውስጥ

መጻሕፍት ቤት

መጻህፍት ቤት የሚያገለግለው እንደ መሳሪያ ነው ክፍሎችን ለማደራጀት: እና ከ ሰነድ ጋር ወይንም ከ ቴምፕሌት ይያዛል: ሰነዱ ወይንም ቴምፕሌቱ ይቀመጣል: ሁሉም ክፍሎች በ መጻህፍት ቤት ውስጥ የ ተያዘው ራሱ በራሱ ይቀመጣል

መጻህፍት ቤት መያዝ ይችላል እስከ 16,000 ክፍሎች

ክፍሎች

ክፍል የያዘው ንዑሶች እና ተግባሮች ከ ተለያዩ መግለጫዎች ጋር ነው: የ ፕሮግራም እርዝመት በ ክፍል ውስጥ የሚቀመጥ የ ተወሰነ ነው ወደ 64 ኪቢ. ተጨማሪ ክፍተት ቢያስፈልግ እርስዎ መከፋፈል ይችላሉ LibreOffice Basic እቅድ ከ በርካታ ክፍሎች ጋር: እና ከዛ ያስቀምጡ በ ነጠላ መጻህፍት ቤት ውስጥ

የ ንግግር ክፍሎች

የ ንግግር ክፍሎች የያዙት የ ንግግር መግለጫ ነው: እንዲሁም የ ንግግር ሳጥን ባህሪዎች ያካትታል: የ እያንዳንዱ ንግግር አካል ባህሪ እና ለ ተመደበው ሁኔታ: የ ንግግር ክፍል መያዝ የሚችለው ነጠላ ንግግር ነው: ብዙ ጊዜ "ንግግሮች" በ መባል ይታወቃሉ

Please support us!