አሰራር እና ተግባሮች መጠቀሚያ

የሚቀጥለው መሰረታዊ የ አሰራር እና ተግባሮች መጠቀሚያ ይገልጻል ለ LibreOffice Basic.

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ አዲስ ክፍል በሚፈጥሩ ጊዜ: LibreOffice Basic ራሱ በራሱ ያስገባል ንዑስ የሚባል "ዋናው": ይህ ነባር ስም ምንም ጉዳይ የለውም ከ ደንቡ ጋር ወይንም ከ ማስጀመሪያ ነጥብ ጋር በ LibreOffice Basic እቅድ: እርስዎ እንዲሁም በ ጥንቃቄ መሰየም ይችላሉ እንደገና መሰየም ይህን ንዑስ


የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ ገደቦች ይፈጸማሉ ለ ስሞች በ እርስዎ የ ሕዝብ ተለዋዋጭ ውስጥ: ንዑሶች እና ተግባሮች: እርስዎ ተመሳሳይ ስም መጠቀም የለብዎትም እንደ አንዱ ክፍል ተመሳሳያ መጻህፍት ቤት


አሰራር (ንዑስ) እና ተግባሮች (ተግባሮች) እርስዎን ይረዳዎታል ለ ማስተዳደር: ለ ማደራጀት ባጠቃላይ በ መለያየት በ ፕሮግራም ወደ ሎጂካል አካል

የ አሰራሮች እና ተግባሮች አንዱ ጥቅም: አንድ ጊዜ የ ፕሮግራም ኮድ ከፈጠሩ የ ስራ አካላቶችን የያዘ: እርስዎ ኮዱን ለ ሌላ ፕሮግራም ሊጠቀሙበት ይችላሉ

ተለዋዋጮችን ወደ አሰራሮች ማስተላለፊያ (ንዑስ) እና ተግባሮች (ተግባር)

ተለዋዋጮችን ወደ አሰራሮች ማስተላለፊያ ለ ሁለቱም አሰራሮች እና ተግባሮች: የ ንዑስ ወይንም ተግባር መገለጽ አለበት ደንቦችን ለማግኘት:


Sub SubName(Parameter1 As Type, Parameter2 As Type,...)
የ ፕሮግራም ኮድ
End Sub

The SUB is called using the following syntax:


SubName(Value1, Value2,...)

ወደ ንዑስ የሚተላለፉት ደንቦች በ ንዑስ ውስጥ በ ተገለጸው ልክ መሆን አለባቸው

ተመሳሳይ ሂደት ይፈጸማል ለ ተግባሮች: በተጨማሪ: ተግባሮች ሁል ጊዜ የ ተግባር ውጤት ይመላሳሉ: የ ተግባር ውጤት የሚገለጸው በ መመደብ ነው የ ዋጋ መልስ ለ ተግባር ስም:


Function FunctionName(Parameter1 As Type, Parameter2 As Type,...) As Type
የ ፕሮግራም ኮድ
FunctionName=Result
End Function

ተግባር የሚጠራው የሚቀጥለውን አገባብ በ መጠቀም ነው:


Variable=FunctionName(Parameter1, Parameter2,...)
የ ምክር ምልክት

እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ የ ሂደት ወይንም ተግባር የሚያሟላ ስም:
Library.Module.Macro()
ለምሳሌ: ለ መጥራት የ Autotext macro from the Gimmicks library, የሚቀጥለውን ትእዛዝ ይጠቀሙ:
Gimmicks.AutoText.Main()


ተለዋዋጮች ማስተላለፊያ በ ዋጋ ወይንም ማመሳከሪያ

ተለዋዋጮች ማስተላለፍ ይቻላል ወደ ንዑሱ ወይንም ተግባር በ አንዱ በ ማመሳከሪያ ወይንም በ ዋጋ: ካልተገለጸ በስተቀር: ደንብ ሁል ጊዜ የሚተላለፈው በ ማመሳከሪያ ነው: ይህ ማለት ንዑሱ ወይንም ተግባር ደንብ የሚያገኘው እና የሚያነበው እና ዋጋ የሚያሻሽለው

እርስዎ ደንብ ማስተላለፍ ከፈለጉ በ ዋጋ ያስገቡ ቁልፍ ቃል "በ ዋጋ" ከ ደንቡ ፊት ለፊት እርስዎ ንዑስ ወይንም ተግባር በሚጠሩ ጊዜ: ለምሳሌ:


ውጤት = ተግባር(በ ዋጋ ደንብ)

ስለዚህ የ ደንብ ዋናው ይዞታ አይሻሻልም በ ተግባር ስለዚህ የሚያገኘው ዋጋ ነው እና ደንብ አይደለም

የ ተለዋዋጮች ክልል

ተለዋዋጭ የ ተገለጸ በ ንዑስ ወይንም ተግባር ውስጥ: ዋጋ የሚኖረው ከ አሰራሩ እስኪወጡ ድረስ ነው: ይህ የ "አካባቢ" ተላዋዋጭ ይባላል: በ በርካታ ጊዜ እርስዎ ተለዋዋጭ ዋጋ እንዲኖረው ያስፈልጋል ለ ሁሉም አሰራር: በ ሁሉም መጻህፍት ቤት ክፍል ውስጥ: ወይንም ንዑስ ወይንም ተግባር ከ ወጣ በኋላ

ተለዋዋጭ መግለጫ ከ ንዑስ ወይንም ተግባር ውጪ


አለም አቀፍ ተለዋዋጭ ስም እንደ አይነት ስም

ተለዋዋጭ ዋጋ ይኖረዋል እስከ የ LibreOffice ክፍለ ጊዜው እስካልጠፋ ድረስ


የ ሕዝብ ተለዋዋጭ ስም እንደ አይነት ስም

ይህ ተለዋውጭ ዋጋ የሚኖረው ለ ሁሉም ክፍሎች ነው


የ ግል ተለዋዋጭ ስም እንደ አይነት ስም

ይህ ተለዋውጭ ዋጋ የሚኖረው ለ አሁኑ ክፍል ብቻ ነው


የ ማፍዘዣ ተለዋዋጭ ስም እንደ አይነት ስም

ይህ ተለዋውጭ ዋጋ የሚኖረው ለ አሁኑ ክፍል ብቻ ነው

ምሳሌዎች ለ ግል ተለዋዋጭ

ማስገደጃ የ ግል ተለዋዋጭ የ ግል እንዲሆን ከ ክፍሎች ባሻገር በ ማሰናጃ ተስማሚ ክፍል ውስጥ (እውነት)


' ***** Module1 *****
Private myText As String
Sub initMyText
  myText = "Hello"
  Print "In module1 : ", myText
End Sub
 
' ***** Module2 *****
'Option Explicit
Sub demoBug
  CompatibilityMode( true )
  initMyText
  ' Now returns empty string
  ' (or raises error for Option Explicit)
  Print "Now in module2 : ", myText
End Sub

ከ ንዑስ ወይንም ተግባር ከ ወጡ በኋላ የ ተለዋዋጭ ይዞታ ማስቀመጫ


Static VarName As TYPENAME

ተለዋዋጭ ዋጋ ያቆያል ሌላ ዋጋ በ ተግባር ወይንም በ ንዑስ እስከሚገባ ድረስ: መግለጫው ከ ንዑስ ወይንም ከ ተግባር ውስጥ መውጣት አለበት

የሚመልሰውን የ ዋጋ አይነት ለ ተግባር መወሰኛ

በ ተለዋዋጭ ውስጥ የ አይነት-መግለጫ ባህሪ ይካተታል ከ ተግባር ስም በኋላ: ወይንም የ ተጠቆመው አይነት "እንደ" እና ተመሳሳይ ቁልፍ ቃል ከ ደንብ ዝርዝር መጨረሻ በኩል ለ መግለጽ የ ተግባር አይነት ዋጋ ይመላሳል: ለምሳሌ:


Function WordCount(WordText As String) As Integer

Please support us!