የ እቃ መዝገብ መጠቀሚያ

የ እቃ መዝገብ የሚያቀርበው ባጠቃላይ ሁሉንም ክፍሎች ነው እና ንግግሮች እርስዎ የፈጠሩትን LibreOffice.

ይጫኑ የ እቃዎች መዝገብ ምልክት  ምልክት ከ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ እቃዎች መዝገብ ማሳያ ላይ

ንግግሩ የሚያሳየው ዝርዝር ሁሉንም የ ነበሩ እቃዎች ነው በ ቅደም ተከተል መሰረት: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ዝርዝር ማስገቢያውን ለ መክፈት እቃዎቹ የ ተቀመጡበትን

የ ተወሰነ ክፍል ለማሳየት በ ማረሚያ ውስጥ ወይንም መጠቆሚያውን በ ተወሰነ ቦታ ለማድረግ የ ተመረጠውን ንዑስ ወይንም ተግባር: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ተመሳሳይ ማስገቢያ ላይ

Please support us!