ፕሮግራም በ:LibreOffice Basic
እዚህ ነው ባጠቃላይ መረጃ የሚያገኙት እንዴት እንደሚሰሩ በ ማክሮስ እና LibreOffice Basic.
ይህ ክፍል የሚያቀርበው አስፈላጊ ነው ለ መስሪያ በ LibreOffice Basic.
ይህ ክፍል የሚገልጸው ስለ basic አገባብ አካሎች ነው በ LibreOffice Basic. ለ በለጠ መረጃ እባክዎን ይህን ይጎብኙ በ LibreOffice Basic የ ተለየ ዝግጁ መመሪያ
ይህ ክፍል የሚገልጸው የ Integrated Development Environment for LibreOffice Basic. ነው
This section describes how to assign scripts to application, document or form events.