የ መግቢያ ቃል መቀየሪያ

የ ተመረጠውን መጻህፍት ቤት በ መግቢያ ቃል ይጠብቃል አዲስ የ መግቢያ ቃል ማስገባት ይችላሉ ወይንም የ አሁኑን የ መግቢያ ቃል መቀየር ይችላሉ

አሮጌው የ መግቢያ ቃል

የ መግቢያ ቃል

ለ ተመረጠው መጻህፍት ቤት የ አሁኑን የ መግቢያ ቃል ያስገቡ

አዲስ የ መግቢያ ቃል

የ መግቢያ ቃል

ለ ተመረጠው መጻህፍት ቤት አዲስ የ መግቢያ ቃል ያስገቡ

ማረጋገጫ

ለተመረጠው መጻሕፍት ቤት የመግቢያ ቃሉን ይድገሙ

Please support us!