LibreOffice 7.6 እርዳታ
መክፈቻ የ ማክሮስ ንግግር መፍጠሪያ: ማረሚያ: ማደራጃ እና ማስኬጃ LibreOffice Basic ማክሮስ
የተመረጠውን ማክሮስ ስም ማሳያ: የ ማክሮስ ስም ለ መፍጠር ወይንም ለ መቀየር ስም እዚህ ያስገቡ
የ መጻህፍት ቤት እና ክፍሎች ዝርዝር የ እርስዎን ማክሮስ መክፈት እና ማስቀመጥ የሚችሉበት: ማክሮስ ለማስቀመጥ በ ተወሰነ ሰነድ ውስጥ: ሰነዱን ይክፈቱ እና ከዛ ይህን ንግግር ይክፈቱ
የ አሁኑን ማክሮስ ያስኬዳል ወይንም ያስቀምጣል
መክፈቻ የ ማስተካከያ ንግግር: እርስዎ የ ተመረጠውን ማክሮስ ወደ ዝርዝር ትእዛዝ የሚመድቡበት: እቃ መደርደሪያ ወይንም ሁኔታ
ማስጀመሪያ የ LibreOffice Basic ማረሚያ እና የ ተመረጠውን ማክሮስ መክፈቻ እና ማረሚያ
አዲስ ማክሮስ መፍጠሪያ ወይንም የተመረጠውን ማክሮስ ማጥፊያ
አዲስ ማክሮስ ለ መፍጠር ይምረጡ ከ "መደበኛ" ክፍል ውስጥ ከ ማክሮስ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ አዲስ
ማክሮስ ለማጥፋት ይምረጡት እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ
መክፈቻ የ ማክሮስ ማደራጃ ንግግር መጨመሪያ ማረሚያ ወይንም ማጥፊያ የ ነበረውን ማክሮስ ክፍሎች: ንግግሮች እና መጻህፍት ቤቶች
የ ነበሩ ማክሮስ እና ንግግሮች ዝርዝር
መጎተት-እና-መጣል ይችላሉ ክፍሎችን ወይንም ንግግሮችን በ መጻህፍት ቤት መካከል
ንግግር ወይንም ክፍል ኮፒ ለማድረግ ተጭነው ይያዙ የ
ቁልፍ በሚጎትቱ-እና-በሚጥሉ ጊዜመክፈቻ የተመረጠውን ማክሮስ ወይንም ንግግር ለ ማረሚያ
አዲስ ክፍል ይፈጥራል
አዲስ ንግግር ይፈጥራል
እርስዎን የ ማክሮስ መጻህፍት ቤት ማስተዳደር ያስችሎታል
የ ማክሮስ መጻህፍት ቤትን የያዘውን አካባቢ ይምረጡ ማደራጀት እንዲችሉ
በ ተመረጠው አካባቢ የ ማክሮስ መጻህፍት ቤትን ዝርዝር ያሳያል
መክፈቻ የ LibreOffice መሰረታዊ ማረሚያ ለማሻሻል የተመረጠውን መጻህፍት ቤት
መመደቢያ ወይንም ማረሚያ የ መግቢያ ቃል ለተመረጠው መጻህፍት ቤት "መደበኛ" መጻህፍት ቤት የ መግቢያ ቃል አይኖረውም
አዲስ መጻህፍት ቤት መፍጠሪያ
ለ አዲሱ ክፍል: ንግግር ወይንም መጻህፍት ቤት ስም ያስገቡ
ፈልጎ ማግኛ የ LibreOffice መሰረታዊ መጻህፍት ቤት እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ አሁኑ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ: መክፈቻ: