LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ቋንቋ እቃ መደርደሪያ በ Basic IDE ንግግር ማረሚያ መቆጣጠሪያ ውስጥ ማሳያ ለ ማስቻል እና ለ ማስተዳደር ሊተሮጎሙ የሚችሉ ንግግሮች
በ ነባር: ማንኛውም ንግግር እርስዎ የሚፈጥሩት የሚይዘው የ ሀረግ ምንጮች ለ አንድ ቋንቋ ነው: እርስዎ ምናልባት ንግግር መፍጠር ያስፈልግዎት ይሆናል ራሱ በራሱ የሚያሳይ የ ቋንቋ ሀረግ እንደ ተጠቃሚ ቋንቋ ማሰናጃ አይነት
በ Basic IDE ንግግር ማረሚያ ውስጥ: ይክፈቱ የ ቋንቋ እቃ መደርደሪያ ይምረጡ
የ አሁኑ መጻህፍት ቤት ቀደም ብሎ የ ተተሮገመ የ ቋንቋ ንግግር ከ ነበረው: የ ቋንቋ እቃ መደርደሪያ ራሱ በራሱ ይታያል
ይጫኑ የ ቋንቋዎች አስተዳዳሪ ምልክት በ ቋንቋ እቃ መደርደሪያ ላይ ወይንም በ እቃ ሳጥን መደርደሪያ ላይ
ለ እርስዎ ይታያል የ ተጠቃሚ ገጽታ አስተዳዳሪ ለ ቋንቋ ንግግር: ንግግሩ የ ቋንቋ አስተዳዳሪ ነው ለ አሁኑ መጻህፍት ቤት: የ አሁኑ መጻህፍት ቤት ስም በ አርእስት መደርደሪያው ላይ ይታያል
ይጫኑ መጨመሪያ በ ንግግሩ ውስጥ የ ቋንቋ ማስገቢያ ለ መጨመር
ይህ ደረጃ ያስችላል ሁሉንም አዲስ ንግግሮች የ ቋንቋ ትርጉም ሀረግ ምንጭ መያዛቸውን
እርስዎ መጀመሪያ ጊዜ ሲጫኑ መጨመሪያ: ለ እርስዎ ይታያል የ ነባር ተጠቃሚ ገጽታ ቋንቋ ንግግር ማሰናጃ: በሚቀጥለው ጊዜ መጨመሪያ ሲጫኑ: ይህ ንግግር ይኖረዋል የ ተጠቃሚ ቋንቋ ገጽታ መጨመሪያ
እርስዎ እንዲሁም መቀየር ይችላሉ ነባር ቋንቋ በ ተጠቃሚ ገጽታ ቋንቋ ንግግር ውስጥ
ቋንቋ ይምረጡ
የ ሀረግ ምንጭ መጨመሪያ የ ተተሮገመ እትም እንዲይዝ ለ ሁሉም ሀረጎች በ ባህሪዎች ንግግር ውስጥ: የ ንግግር ሀረጎች ማሰናጃ ለ ነባር ቋንቋ ኮፒ ይደረጋል ወደ አዲስ ሀረጎች ማሰናጃ ውስጥ: በኋላ እርስዎ መቀየር ይችላሉ ወደ አዲስ ቋንቋ እና ከዛ ሀረጎችን መተርጎም
ንግግሩን መዝጊያ ወይንም ተጨማሪ ቋንቋ መጨመሪያ
እርስዎ አንድ ጊዜ ምንጮቹን ከጨመሩ ለሚተረጎሙ ሀረጎች በ እርስዎ ንግግር ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ አሁኑን ቋንቋ ከ አሁኑ የ ቋንቋ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከ ቋንቋ እቃ መደርደሪያ ውስጥ:
የ አሁኑን ቋንቋ ዝርዝር ሳጥን መቀየሪያ ለማሳየት የ አሁኑን ቋንቋ
ያስገቡ ማንኛውንም ቁጥር መቆጣጠሪያዎች ወደ እርስዎ ንግግር ውስጥ እና እርስዎ የሚፈልጉትን ሀረጎች ያስገቡ
ሌላ ቋንቋ ይምረጡ በ አሁኑ ቋንቋ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
የ መቆጣጠሪያ ባህሪ ንግግሮችን በ መጠቀም: ሁሉንም ሀረጎች ወደ ሌላ ቋንቋ ያርሙ
እርስዎ ለጨመሩት ቋንቋዎች በሙሉ ይህን ይድገሙ
የ እርስዎ ንግግር ተጠቃሚ ሀረጉ ይታያል በ ተጠቃሚ ገጽታ ቋንቋ ውስጥ በ ተጠቃሚ እትም ውስጥ በ LibreOffice: እርስዎ ሀረጉን ካቀረቡ በ ቋንቋ ውስጥ
ምንም ቋንቋ ካልተመሳሰለ የ ተጠቃሚውን እትም: ለ ተጠቃሚው ይታየዋል ነባር የ ቋንቋ ሀረግ
ተጠቃሚው ያለው አሮጌ እትም ከሆነ የ LibreOffice የ ቋንቋዎች ሀረግ ምንጭ የማያውቅ ለ Basic ንግግሮች: ለ ተጠቃሚው ይታየዋል ነባር የ ቋንቋ ሀረግ