LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ LibreOffice መሰረታዊ መስኮት ንግግር ውስጥ እርስዎ በ ፈጠሩት: የ ንግግር ማረሚያውን መተው ይችላሉ በ መጫን የ ስም tab ላይ በ ክፍል ንግግር መመደቢያ ውስጥ: የ ስም tab ከ መስኮቱ በ ታች በኩል ነው
የሚቀጥለውን ኮድ ያስገቡ ንዑስ ተከታታይ ፕሮግራም የተባለ ንግግር1 ማሳያ በዚህ ምሳሌ ውስጥ: የ ንግግሩን ስም እርስዎ የ ፈጠሩት ነው "ንግግር1":
Sub Dialog1Show
With GlobalScope.BasicLibraries
If Not .IsLibraryLoaded("Tools") Then .LoadLibrary("Tools")
End With
oDialog1 = Tools.ModuleControls.LoadDialog("Standard", "Dialog1")
oDialog1.Execute()
End Sub
ይህን ሳይጠቀሙ "የ መጫኛ ንግግር" እርስዎ እንደሚከተለው ኮድ መጥራት ይችላሉ:
Sub Dialog1Show
DialogLibraries.LoadLibrary("Standard")
oDialog1 = CreateUnoDialog( DialogLibraries.Standard.Dialog1 )
oDialog1.Execute()
End Sub
ይህን ኮድ ሲያስኬዱ "ንግግር1" ይከፈታል: ንግግሩን ለ መዝጋት ይጫኑ የ መዝጊያ ቁልፍ (x) በ አርእስት መደርደሪያው ላይ